ፆምና የጤና ጠቀሜታው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚፆመው የዐቢይ ፆም የተጀመረ ሲሆን የእስልምና እምነት ተከታዮችም ከቀናት በኋላ የረመዳን ፆምን ይጀምራሉ፡፡
በሁለቱም እምነቱ ተከታዮች ዘንድ ከፍተኛ ትኩረት ከሚሰጣቸው…
ኢትዮጵያና ሩሲያ በጤና ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የጤና ሥርዓትን መደገፍና የደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታልን አሰራር ማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል ።
የመግባቢያ ስምምነቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና የሩሲያ ጤና ሚኒስትር ሚክሄል ሙራሽኮ…
በእንጅባራ ከአንዲት እናት 24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ከአንዲት እናት 24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡
የ38 ዓመት ታካሚዋ ወ/ሮ ትሁን ገነቱ በፓዌ ልዩ ወረዳ ነዋሪ ሲሆኑ÷ሁለት ሰዓት አካባቢ የወሰደ የተሳካ ከባድ ቀዶ ሕክምና አድርገው…
ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማይጨው ለምለም ካርል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ነጥብ 6 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡
የቦራ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት ታካሚዋ እናት የ63 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋ ሲሆኑ ፥ እጢው ለዓመታት አብሯቸው እንደቆየም…
ሚኒስቴሩ ለ7 ሚሊየን ዜጎች የሚያገለግሉ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን በድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ለኢትዮጵያ የውሃ ጥራት መመርመሪያ ኪቶችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ዱጉማ በርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷ የውሃ ጥራት መመርመሪያ መሳሪያዎቹ የውሃ ብክለትን ቀድመው በመለየት ኮሌራን ጨምሮ የውሃ ወለድ…
ኢትዮጵያ የጤና አገልግሎት ሥርዓትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት እየሰራች ነው – ዶ/ር መቅደስ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በጄኔቫ እየተካሄደ በሚገኘው 156ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡
ዶ/ር መቅደስ በመድረኩ ባደረጉት ንግግር ፥ ኢትዮጵያ በመጀመሪያ ደረጃ ጤና አጠባበቅ፣ የሕክምና…
ዶ/ር መቅደስ ከሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በሜድ አክሽን ዋና ዳይሬክተር ሲልቪዮ ሊዮኒ የተመራ ልኡካን ቡድን ጋር በሚሰጣቸው የጤና አገልግሎቶች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ወቀት ዶክተር መቅደስ ዳባ ÷ ጤና ሚኒስቴር ከሜድ አክሽን ጋር ለረጅም ጊዜ…
የልብ ህክምናን ለማሻሻል የሚያስችል የትብብር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ኽርት አታክ ኢትዮጵያ የልብ ህክምናን ለማሻሻል እና በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸው የሦስትዮሽ የመግባቢያ ሰነድ ፈረሙ፡፡
ለሦስተኛ ዙር ነጻ የልብ ቀዶ ህክምና ለማድረግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን…
ደቡብ ጎንደር ዞን የ24 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ጎንደር ቅርንጫፍ ለእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት 24 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመድኃኒትና የህክምና አገልግሎት መስጫ ማሽኖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡
የእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ውለታው ጌጤ በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ…
የደም መርጋት …
አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቅርተ አዱኛ (ሥሟ ተቀይሯል) ትባላለች፡፡ የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፥ የአንድ ልጅ እናት ከሆነች ደግሞ ገና 12 ቀኗ ነበር፡፡
በእርግዝና ወቅት ምንም ዓይነት የጤና እክል ያልነበራት ፍቅርተ፥ ልጇን በምጥ ከተገላገለች ጀምሮ እስከ 10 ቀን…