Browsing Category
ፋና ስብስብ
በ104 ዓመት ዕድሜያቸው በፓራሹት የዘለሉት አዛውንት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የቺካጎ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ104 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ ስማቸውን በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ እንዲሰፍር በማሰብ ከአውሮፕላን ላይ በፓራሹት መዝለላቸው ተሰምቷል፡፡
ዶርቲ ሆፍነር የተባሉት የዕድሜ ባለፀጋ የፓራሹት ዝላዩን…
ከቤት ጠፍታ በ3 ማይሎች ርቀት በሚገኝ ጫካ ውስጥ የተገኘች የ2 አመት ህጻን
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሚቺጋን የጠፋችው የ ሁለት ዓመት ህጻን ሶስት ማይሎችን በባዶ እግሯ ተጉዛ ጫካ ውስጥ መገኘቷ ተሰምቷል፡፡
በአሜሪካ ሰሜን ሚቺጋን በምትገኝ ፌዞርን ከተማ የሚገኙት ቤተሰቦቿ ህጻን ቴአ ቼዝ ከቤት መጥፋቷን ለግዛቱ ፖሊስ ካሳወቁ ከአራት…
ሜዴሊን – ሙቀትን በአረንጓዴ ልማት ያሸነፈች ኮሎምቢያዊቷ ከተማ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሜዴሊን በኮሎምቢያ የምትገኝ ከቦጎታ በመቀጠል በኮሎምቢያ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ናት፡፡
ከአሥር ዓመታት በፊት የአካባቢው አስተዳደር ለመንገድ ልማት ፕሮጀክት በሚል በመንገድ ላይ ያሉት ዛፎችና ዕፅዋት በሙሉ የተመነጠሩባት ባዶ ሥፍራ ነበረች -…
ለዓመታት በ16 ኩባንያዎች ተቀጥራ በስራ ገበታዋ ተገኝታ የማታውቀው እንስት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይናዊቷ ጓን ዩ በተመሳሳይ ጊዜ በ16 የተለያዩ ኩባንያዎች መቀጠሯ ከታወቀ በኋላ በማጭበርበር ወንጀል ተከሰሰች፡፡
ቻይናዊቷ እንስት ጓን ዩ 16 ኩባንያዎች በተለያየ ጊዜ ባወጡት የሥራ ቅጥር በማመልከት አስፈላጊውን መረጃና ሂደት ተከትላለች…
ዕድሜ ያልገደበው የ101 ዓመቷ አርሶ አደር የስራ ፍቅር
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ101 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ አዛውንት አርሶ አደር እማማ ካሳሳ አገኝ ሾሌ በኮንሶ ዞን ዳኮኬሌ ወረዳ ፋሾ ቀበሌ አርከላ ተብሎ የሚጠራ መንደር የሚኖሩ ብርቱ አርሶ አደር ናቸው፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከእኒህ ብርቱ አዛውንት አርሶ አደር…
አንድ ሚሊዮን ህሙማንን የፈወሰው የካንሰር ህክምና ማዕከል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጎልደን ኢራ” የተባለው የእንግሊዝ የበጎ አድራጎት የካንሰር ህክምና ማዕከል ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ከህመሙ መፈወስ ችሏል፡፡
የሀገሪቱ የካንሰር ጥናትና ትንተና ተቋም እንዳስታወቀው÷ ማዕከሉ ባለፉት 40 ዓመታት ውስጥ ካንሰርን ለመከላከል…
ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች 1 ሺህ ዩዋን የሚለግሰው የቻይና ግዛት – ቻንግሻን
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ዜጂያንግ ክልል ቻንግሻ ግዛት ሙሽሪት ከ25 ዓመት በታች ከሆነች ለጥንዶቹ 1 ሺህ ዩዋን የገንዘብ ሽልማት እንደሚሰጣቸው አስታወቀ፡፡
በምስራቅ ቻይና የሚገኘው ቻንግሻ ግዛት “ዊ ቻት” በተሰኘው የማኅበራዊ ትስስር…
አንዲት ፍየል 6 ግልገሎችን ወለደች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን መሎ ጋዳ ወረዳ ዚታ ቀበሌ አንዲት ፍየል ስድስት ግልገሎችን ወለደች፡፡
ከተወለዱት ግልገሎች መካከል ሦስቱ ሴት እና ሦስቱ ወንድ ግልገል ሲሆኑ÷ አንደኛዋ ግልገል ከተወለደች በሁለተኛው ቀን መሞቷ ተገልጿል፡፡…
የፋና ላምሮት የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የድምፃውያን የተሰጥዖ ውድድር የምዕራፍ 14 የፍፃሜ ውድድር ነገ ይካሄዳል፡፡
ከ2011 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ መድረክ ያጡ ድምፃውያንን መድረክ እንዲያገኙ ያስቻለው ፋና ላምሮት በየጊዜው አዳዲስ ነገሮችን እያሳየ ቀጥሏል።
ፋና…
በጽኑ ህመም ውስጥ ከነበረች ልጃቸው ጎን ለ38 ዓመታት ያልተለዩ እናት
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እናት ከራሷ ደስታ እና ጊዜ በላይ ለልጇ የምትሰጠው እንዳይጎድልባት ዋጋ የምትከፍል ናት፡፡
‘ጎሽ ለልጇ ስትል በጦር ተወጋች’ እንዲሉ እናት የልጇን ህይወት ከእርሷ አስበልጣ እስከሞት ዋጋ ትከፍላለች።
በተለያዩ የዓለም ክፍሎች እናት ለልጆቿ…