Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ነገ የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። ላለፉት 8 ሳምንታት በዳኞችና በራሳቸው ምርጫ ሲወዳደሩ የነበሩት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ነገ ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…

በሰባቱ አመቱ ጦርነት የተጻፉ ደብዳቤዎች ከ265 ዓመታት በኋላ ተነበቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አሁኑ ማሕበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ባልሆበነበት ዘመን ሰዎች ሰላምታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ ናፍቆታቸውንና ፍላጎታቸውን በወረቀት አስፍረው ለልባቸው ሰው እንዲደርስ በመልክተኛ ይልካሉ፡፡ መልዕክተኛው በቶሎ ካደረሰው እሰየው ብለው ምላሽን ይጠባበቃሉ ፤…

ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት ያጸዳው’ ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ለመስራት የተቀጠረው ግለሰብ ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት አጽድቶ’ በቁጥጥር ስር መዋሉ አነጋጋሪ ሆኗል። የ44 አመቱ ሩሲያዊ ግለሰብ በወሩ መጀመሪያ በሞስኮ በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ…

በሉዚያና በከባድ ጭጋግ ምክንያት ከ150 በላይ መኪናዎች እርስ በእርስ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደቡብ ሉዚያናን አውራ ጎዳናዎች ድቅድቅ ጭጋግ ሸፍኗቸው በርካታ የትራፊክ አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በጭጋጉ የአሽከርካሪዎች ዕይታ በመጋረዱ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርሳቸው እንደተላተሙ እና ቢያንስ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ ሩኪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ወንዝ ገባር የሆነው ሩኪ ወንዝ በዓለም እጅግ በጣም ጥቁሩ ወንዝ መሆኑን የዘርፉ ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች በአፍሪካ ወንዞች ላይ ባደረግነው ጥናት አግኝተነዋል ያሉት ይህ በኮንጎ የሚገኘው ወንዝ የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ የሚል…

ከአንዲት እናት 11 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ65 ዓመት ዕድሜ ካላቸው እናት 11 ኪሎግራም የሚመዝን ዕጢ በተሳካ ቀዶ ህክምና መውጣቱን ሆስፒታሉ አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት…

ቤታቸውን ሲያድሱ የነበሩ ጥንዶች የጥንት የወርቅ ሣንቲሞችን ማግኘታቸው ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ የሚኖሩ ጥንዶች ቤታቸውን ሲያድሱ የጥንት የወርቅ ሣንቲሞችን ማግኘታቸው ተሰማ፡፡ የወርቅ ሣንቲሞቹ በእንግሊዝ ከ17 እስከ 18ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደነበሩ ተነግሯል፡፡ በእንግሊዝ ሀገር ኑሯቸውን ያደረጉት ጥንዶቹ ቤታቸውን ለማደስ…

ከ4 ሺህ 100 ሜትር ከፍታ የዘለሉት አዛውንት ከቀናት በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ104 ዓመቷ አዛውንት በከፍተኛ ዝላይ ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ካስመዘገቡ ከቀናት በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። በአሜሪካ ቺካጎ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ104 ዓመቷ ዶሮቲ ሆፍነር በቅርቡ በዕድሜ ትልቋ ከአውሮፕላን…

አካላዊ ጥንካሬያቸውን ለማሳየት ሰባት መኪኖችን ያነባበረው ኩባንያ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የመኪና አምራች ኩባንያ ቼሪ አዲስ ያመረታቸውን የኤሌክትሪክ መኪኖች ከአሉሚኒየም የተሰራው አካላቸው ምን ያክል ጠንካራ እንደሆነ ለማሳየት ሰባት መኪኖችን ወደላይ በማነባበር የማስተዋወቅ ዘዴ ይዞ መጥቷል፡፡ በቻይና የኤሌክትሪክ…