Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ጋናዊቷ ከ5 ቀናት በላይ ሳታቋርጥ በማዜም የዓለም ክብረ-ወሠን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፉዋ አሳንቴዋ ኡዉሱ አዱዎነም የተባለች ጋናዊት ዘፋኝ የዓለም ክብረ-ወሠን ለመስበር ከአምስት ቀናት በላይ ያለማቋረጥ ማዜሟ ተነግሯል፡፡ አፉዋ አሳንቴዋ ÷ “ሲንግ ኤ ቶን” በሚል ርዕስ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ዋና ከተማ አክራ ያለማቋረጥ…

ጥንዶቹ ቀሪ ዘመናቸውን በባህር ላይ ለመቅዘፍ ንብረታቸውን ሸጠዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳ ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች ከሦስት ዓመታት በፊት ያላቸውን ንብረት ሁሉ በመሸጥ በመርከብ ዓለምን ለመዞር መወሰናቸውን ተናግረዋል።   ጥንዶቹ ንብረታቸውን ከሸጡ በኋላ የሞተር ቤት ገዝተው የነበረ ቢሆንም የ76 ዓመቱ ጆን…

ጥቂት ስለ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በኮንታ ዞንና በዳውሮ ዞን መካከል የሚገኝ እና በዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው፡፡ ብሔራዊ ፓርኩ በ1997 ዓ.ም በኮንታና በዳውሮ ህዝቦችና አስተዳደር…

የቴክሳሷ እመቤት በ90 ዓመታቸው የማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የ90 ዓመቷ ሴት የሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ትምሕርታቸውን አጠናቀው መመረቃቸው ተገለጸ፡፡ የ90 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ የሁለተኛ ዲግሪ ትምሕርታቸውን በሰሜን ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በማጠናቀቅ የመጀመሪያዋ መሆናቸውም ተመልክቷል፡፡ ሚኒ…

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

ከበራሪ ምስክሮች መካከል

ጊዜ በሚዋጀው የታሪክ ዑደት ውስጥ ምንም ዓይነት ቀለም የማያጠፋውን የማይደበዝዝ አሻራቸውን ካኖሩ ጀግኖች መካከል ዛሬ አንዱን በምክንያት ላነሳው ወደድኩኝ፡፡ በራሪ! ደግሞም አስተማሪ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምጥ ውስጥ በገቡበት ዘመን በሰማይ ቀዛፊ ሆነው ኢትዮጵያን ከጭንቅ የገላገሉ ገድል…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…

38 ጥርስ ያላት ህንዳዊት በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ዓመቷ ህንዳዊት ከሌሎች በተለየ 38 ጥርሶች ያሏት በመሆኑ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመስፈር በቅታለች። ካልፓና ባላን የተባለችው ህንዳዊቷ ብዙዎች በተፈጥሮ ካላቸው አማካይ የጥርስ ብዛት ስድስት ተጨማሪ ጥርሶች እንዳሏት ታውቋል፡፡…

የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡ ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲልም…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…