Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏ ተገለጸ፡፡   በቦረና ዞን ያቤሎ አጠቃላይ ሆስፒታል ነው አንዲት እናት አራት ልጆችን የወለደችው፡፡   በአሁኑ ሰዓት እናትዬው እና የተወለዱት ልጆች በጥሩ…

ከበራሪ ምስክሮች መካከል

ጊዜ በሚዋጀው የታሪክ ዑደት ውስጥ ምንም ዓይነት ቀለም የማያጠፋውን የማይደበዝዝ አሻራቸውን ካኖሩ ጀግኖች መካከል ዛሬ አንዱን በምክንያት ላነሳው ወደድኩኝ፡፡ በራሪ! ደግሞም አስተማሪ! ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ምጥ ውስጥ በገቡበት ዘመን በሰማይ ቀዛፊ ሆነው ኢትዮጵያን ከጭንቅ የገላገሉ ገድል…

ሰውነት እና ጥፍርን እንደ ስዕል ሸራ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያዊቷ ዳይን ዩን ሰውነቷን ባልተለመደ መልኩ ለየት ያለ አገልግሎት እያዋለችው ትገኛለች። ወጣቷ ዳይን መዋቢያ ጥፍሯን ጨምሮ መላ ሰውነቷን እንደ ስዕል ሸራ ተጠቅማ አስደናቂ ስራዎቿን በማቅረብ የበርካቶች መነጋገሪያ ሆናለች። የፊቷን…

38 ጥርስ ያላት ህንዳዊት በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ዓመቷ ህንዳዊት ከሌሎች በተለየ 38 ጥርሶች ያሏት በመሆኑ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመስፈር በቅታለች። ካልፓና ባላን የተባለችው ህንዳዊቷ ብዙዎች በተፈጥሮ ካላቸው አማካይ የጥርስ ብዛት ስድስት ተጨማሪ ጥርሶች እንዳሏት ታውቋል፡፡…

የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡ ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲልም…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…

ነገ የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። ላለፉት 8 ሳምንታት በዳኞችና በራሳቸው ምርጫ ሲወዳደሩ የነበሩት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ነገ ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…

በሰባቱ አመቱ ጦርነት የተጻፉ ደብዳቤዎች ከ265 ዓመታት በኋላ ተነበቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አሁኑ ማሕበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ባልሆበነበት ዘመን ሰዎች ሰላምታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ ናፍቆታቸውንና ፍላጎታቸውን በወረቀት አስፍረው ለልባቸው ሰው እንዲደርስ በመልክተኛ ይልካሉ፡፡ መልዕክተኛው በቶሎ ካደረሰው እሰየው ብለው ምላሽን ይጠባበቃሉ ፤…

ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት ያጸዳው’ ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ለመስራት የተቀጠረው ግለሰብ ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት አጽድቶ’ በቁጥጥር ስር መዋሉ አነጋጋሪ ሆኗል። የ44 አመቱ ሩሲያዊ ግለሰብ በወሩ መጀመሪያ በሞስኮ በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ…