Browsing Category
ፋና ስብስብ
ናይጄሪያዊው ለ60 ተከታታይ ሰዓታት ቼስ በመጫወት አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብረወሰን ለመስበር ያለመው ናይጄሪያዊ የቼስ ተጫዋች ለ60 ተከታታይ ሰዓታት በመጫወት ህልሙን ማሳካቱ ተገልጿል፡፡
ከአሜሪካዊው የቼስ ሻምፒዮን ሻወን ማርቲኔዝ ጋር በኒው ዮርክ ታይምስ አደባባይ ለ60 ሰዓታት የተጫወተው…
የዒድ በዓል አከባበር በተለያዩ የዓለም ሀገራት
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢድ አልፈጥር የታላቁ የረመዳን ወር መጨረሻ፤ በመላው አለም የሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በድምቀት ያከብሩታል፡፡
የእምነቱ ተከታዮች በዕለቱ ወደ አደባባይ በመውጣት የዒድ ሶላትን በጋራ ይሰግዳሉ፣ ለረመዳን በሰላም መጠናቀቅም…
የኢትዮጵያ እና ሕንድ ታሪካዊ ወዳጅነት ሲወሳ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በሕንድ ለሦስት ሣምንታት ያደረጉት ጉብኝት በዘመናዊው የዲፕሎማሲ ታሪክ የሁለቱ ሀገራት ወዳጅነት ጅማሮ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥ የነበሩት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በፈረንጆቹ 1956 ለመጀመሪያ ጊዜ ሕንድን…
በተደጋጋሚ በጆሮ ማዳመጫ ሙዚቃ ስትሰማ የነበረች ወጣት ለመስማት ችግር ተዳረገች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ሻንዶንግ ግዛት ነዋሪ የሆነችው ወጣት ዋንግ ምሽት ወደ መኝታዋ ስትሄድ ሙዚቃ በጆሮ ማዳመጫ (Earphone) አማካኝነት መስማትን ልማዷ አድርጋለች።
ዋንግ ¬- የጆሮ ማዳመጫ - ሙዚቃ የሚለያዩ አይደሉም፤ ዋንግ ሌሊቱን ሙሉ የጆሮ ማዳመጫዋን…
ስንዱ ገብሩ – ደራሲ፣ መምህርት፣ አርበኛና የመብት ተሟጋች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 1916 የተወለዱት ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ አዲስ ዓለም መናገሻ የትውልድ ስፍራቸው ነው፡፡
አባታቸው ገብሩ ደስታ በአውሮፓ የተማሩ ደራሲ እና የአዲስ አበባ የቀድሞ ከንቲባ እና ለአጭር ጊዜም ቢሆን የሴኔት ፕሬዚዳንት የነበሩ ናቸው።…
የሬጌው ንጉስ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የሚያጠነጥነው ፊልም
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሬጌው ንጉስ ሮበርት ነስታ ማርሌይ በመድረክ ስሙ ቦብ ማርሌይ የሕይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተው ፊልም በተለያዩ የአሜሪካ ሲኒማ ቤቶች በመታየት ላይ ይገኛል፡፡
ቦብ ማርሌይ፥ ሬጌን፣ ስካ እና ሮክስቴዲይ የተባሉ የሙዚቃ ዓይነቶችን በማዋሃድ በልዩ…
ሣይተዋወቁ አንዳቸው የሌላኛውን ሕይዎት ያተረፉ ደግ ልቦች ተገናኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሣይተዋወቁ አንዳቸውን የሌላቸውን ሕይዎት ያተረፉ እንግሊዛዊና ጀርመናዊ ተገናኙ፡፡
ነገሩ እንዲ ነው፡፡ ዶክተር ኒክ ኢምበልተን ለዓመታት ለብዙዎች ፈውስ በመሆን የታመመን አካልና አዕምሮ ሲጠግን ኖሯል፡፡ በዚህም ስራው ለሺዎች ደርሷል፡፡
ሆኖም…
26 ሺህ የኢንስታግራምና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በጎ ፍቃደኛው ጥንቸል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ሺህ የኢንስታግራም እና 34 ሺህ የቲክቶክ ተከታዮች ያሉት በሆስፒታል ለሚገኙ ህሙማን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጠው አሌክ የተሰኘ ጥንቸል በብዙዎች ዘንድ አድናቆትን እያገኘ መጥቷል።
በጎ ፈቃድ ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ…
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ የቤት እድሳት ሲካሄድ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንጻ ተቋራጩ ከደንበኛው የቤት ግድግዳ ውስጥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት የተደበቀ የእጅ ቦምብ ማግኘቱ ተሰማ፡፡
ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ከፈረንጆቹ 1939 እስከ 1945 ድረስ የዘለቀ ዓለም ከፍተኛ ጉዳት ያስተናገደችበት ግጭት እንደነበር…
የሚቺጋኑ ግለሰብ የ70 ዓመት የፍቅር ደብዳቤው እንቆቅልሽ ለመፍታት እየሞከረ መሆኑ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሚቺጋን ሰው በጨረታ ከገዛው እርሻ የመሳሪያ ሳጥን ውስጥ ያገኘውን የ70 አመት የፍቅር ደብዳቤ እንቆቅልሽ ለመፍታት እየጣረ መሆኑ ተሰማ።
ዓለም የስልክና የዘመናዊ መገናኛ ውጣ ውረድን የማቅለል እድል ሳታይ በፊት ደብዳቤ ናፍቆትን መወጫ፣…