Browsing Category
ፋና ስብስብ
ለ30 ዓመታት ያለእንቅልፍ …
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬትናማዊቷ ሴት ለሦስት አስርት ዓመታት እንቅልፍ በዓይኔ ዞር አላለም ትላለች፡፡
ንጉየን ንጎክ ማይ ኪም ዕድሜዋ 49 ደርሷል። በትውልድ ሀገሯ ሎንግ አን ግዛት ውስጥ “የማታንቀላፋዋ ልብስ ሰፊ” በመባልም ትታወቃለች፤ ይህ ቅጽል ስምም ይስማማኛል…
በሰሞኑ የመሬት መንሸራተት አደጋ ወላጆቹን ያጣው የ3 ወር ሕጻን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ወላጅን ከልጅ ለይቷል፡፡ ብዙዎችንም አፈናቅሏል፡፡
ገና ስም እንኳን ያልወጣለት፣ ጡት ጠግቦ…
ልጆችዎ የእረፍት ጊዜያቸውን እንዴት እያሳለፉ ነው?
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሁን ላይ ከአፀደ ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለእረፍት የተዘጉበት ወቅት ነው፡፡
ታዲያ ይህንን ከሁለት ወር ያላነሰ የእረፍት ጊዜ ልጆችዎ በምን እያሳለፉ ይገኛሉ ?
ልጆች የእረፍት ጊዜያቸውን ከቤታቸው ራቅ ብለው ወደሚገኙ ዘመዶች…
በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የሚገመቱ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ 500 ሺህ ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ብርቅዬ የአዕዋፋት እንቁላሎች መያዛቸው ተሰማ፡፡
በአውስትራሊያ በህገ ወጥ የአዕዋፋት ንግድ ላይ በተደረገ ዘመቻ ነው የተለያዩ የአዕዋፋት ዝርያዎች 3 ሺህ 404 እንቁላሎች…
ናይጄሪያዊው ቱጃር አሊኮ ዳንጎቴ ከሀገሬ ውጭ ቤት የለኝም አሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያዊው ባለሀብት አሊኮ ዳንጎቴ ከሀገሬ ውጪ ቤት የለኝም ሲሉ በመግለጽ ብዙሃኑን የሀገራቸውን ዜጎች አስገርመዋል።
ዳንጎቴ በትውልድ ከተማቸው ካኖ እንዲሁም በሌጎስ ካሏቸው ሁለት ቤቶች በስተቀር የመኖሪያ ቤት እንደሌላቸው ገልጸው፤ ወደ ሀገሪቱ…
አካል ጉዳተኝነት ከምፈልገው መዳረሻ የሚያግደኝ ሳይሆን ይበልጥ የሚያተጋኝ ሆኗል – ተማሪ ኬይራ ጀማል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ ሁለት እጆች የሌላትተማሪ ኬይራ ጀማል እግሮቿን እንደ እጇቿ ተጠቅማ የተለያዩ ተግባራትን ትከውናለች።
ዛሬ መሰጠት በጀመረው የተፈጥሮ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናም እግሯን በመጠቀም በመፈተን ላይ ነች።
አካል ጉዳተኝነት…
የ65 ዓመቱ አዛውንት ለ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት….
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታታሪው የ65 ዓመቱ የጥበቃ ሠራተኛ በቀለ መንጋ ዘንድሮ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተናን ከሚወስዱ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ናቸው፡፡
ሰውዬው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዞን አብራሞ ወረዳ የመገሌ-34 ቀበሌ ነዋሪና…
በተመሳሳይ ውጤት የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁት መንትዮች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡
ዮሴፍ ሞላወርቅ እና ሰለሞን ሞላወርቅ ይባላሉ፡፡ በጅማ ዩኒቨርሲቲ ጅማ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በባዮሜዲካል ምህንድስና ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡
መንትዮቹ የከፍተኛ…
ከ2 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቀው የዓለም አጭሩ የንግድ በረራ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ዌስትሬይ እና ፓፓ ዌስትሬይ መካከል ያለው የአውሮፕላን በረራ አብዛኛውን ጊዜ በአየር ላይ የሚኖረው ቆይታ ከ2 ደቂቃ በታች መሆኑ የዓለምን ክብረ ወሰን እንዲይዝ እንዳስቻለው ተነግሯል።
ብዙዎች ለአጭር ጉዞ ወደ…
በሕንድ በተበከለ የአልኮል መጠጥ ምክንያት ብዙዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ሕንድ ታሚል ናዱ ግዛት የተበከለ የአልኮል መጠጥ በመጠጣታቸው ቢያንስ የ34 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በክስተቱ ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ100 የሚልቁ ሰዎችም በአጣዳፊ ተቅማጥ፣ ትውከት እና ከፍተኛ የሆድ ህመም ለሆስፒታል…