Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

በ200 ሚዜዎች ታጅቦ የተከናወነው የሰርግ ስነ ስርዓት

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ በ200 ሚዜዎች የታጀበ የሰርግ ስነ ስርአት ተከናውኗል። ሳንድራ ኢኬጂ የተባለች ናይጀሪያዊ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ለማስፈር ሰርጓን በ200 ሚዜዎች በመታጀብ ማድመቋ ተሰምቷል። በዚህም በብዙ ሚዜዎች ታጅቦ በተከናወነ…

በአስራዎቹ ዕድሜ ክልል ላይ የምትገኝን ልጃገረድ የሚመስለው የ42 ዓመቱ ጎልማሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአስራዎቹ ዕድሜ ክልል ላይ የምትገኝ ቆንጆ የትምህርት ቤት ልጃገረድ የሚመስለው የ42 ዓመቱ ጎልማሳ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። ትኩማ ታኒ የተባለው የ42 ዓመት ጃፓናዊ የፊት ገጽታ ለብዙዎች እንግዳ ሆኗል። የሙዚቃ ባለሙያው ትኩማ ታኒ በፈረንጆቹ…

ውፍረት ካስቸገረዎት ይህን የቪዲዮ ጌም ይሞክሩት

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ውፍረት መቀነስን አስበውት ያውቃሉ? ከወደ ፊሊፒንስ የተሰማው ዜና ስሜት በሚይዝ የቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ክብደት መቀነስ ይችላሉ ይላል። ሚጊይ ገብርኤል የተባለው የግራፊክስ ባለሙያ “ኒንቴንዶ ሪንግፊት አድቬንቼር” ቪዲዮ…

ናሳ የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የጠፈርና የህዋ ምርምር ተቋም (ናሳ) የሰው ልጅ ሊኖርበት የሚችል አዲስ ፕላኔት ማግኘቱን አስታውቋል። ቲ ኦ አይ 700 ዲ የተሰኘው ፕላኔት በመጠን ከምንኖርባት መሬት ጋር ተመሳሳይነት እንዳለው ናሳ አስታውቋል። አዲሱ ፕላኔት…

የቻይና ተመራማሪዎች ከ10 ሺህ በላይ በሊቲየም የበለጸጉ ከዋክብቶችን አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና የስነ ፈለክ ተመራማሪዎች ከ10 ሺህ በላይ በሊቲየም ማዕድን የበለጸጉ ከዋክብቶችን ማግኘታቸውን ይፋ አደረጉ። ይህም ከዚህ በፊት በዓለም ዙሪያ በህዋ ላይ ጥናት የሚያደርጉ ተመራማሪዎች ካገኟቸው መሰል ከዋክብቶች ቁጥር ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ…

የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይ ባልተለመደ ሁኔታ ቀይሮታል

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 23፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአውስትራሊያ ሰደድ እሳት ጭስ የኒውዝላንድን ሰማይን ባልተለመደ ሁኔታ ቢጫ ማድረጉ  ተነግሯል፡፡ ከአውስትራሊያ ሰደድ እሳት  የሚነሳው ጭስ 1 ሺህ 200 ማይሎች  ርቆ ወደ ኒው ዚላንድ በመሰራጨት አካባቢውን ጭጋጋማ ከማድረጉ በላይ የቃጠሎ ሽታ መሽተት…

ዛሬ የፈረንጆቹን 2020 አዲስ ዓመት ያልተቀበሉ ሀገራት የትኛዎቹ ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ዛሬ በዓለም ዙሪያ በርካታ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን 2020 በድምቀት ተቀብለዋል። ሆኖም ይህንን አዲስ ዓመት ሁሉም የዓለም ሀገር አልተቀበለውም። ማታዶር ኔት የተባለ ድረገፅ 2020 ላይ የማይገኙ ያላቸውን ሰባት ሀገራት ዝርዝር ይዞ ወጥቷል።…

100 ኪሎ ግራም ክብደት ማንሳት የቻለው የ11 ዓመቱ ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 100 ኪሎ ግራም ክብደት ማንሳት የቻለው የ11 ዓመቱ ሩሲያዊ ታዳጊ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ አብዛኛዎቹ ታዳጊዎች ትርፍ ጊዜያቸውን እነደ ቪዲዮ ጌም በመሳሰሉ መጫዎቻዎች ያሳልፋሉ። ከሩሲያ ገጠራማ ክፍል የተገኘው የ11 ዓመቱ ታዳጊ ቲሞፌይ…

ከሰዎች የበለጠ ድመቶች ያሉበት የሶሪያ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሶሪያ እና በሩሲያ ኃይሎች ለወራት ከፍተኛ የቦንብ ደብደባ ከተፈጸመ በኋላ የአማጽያን ቁጥጥር ስር የነበረችው የሶሪያ ካፍር ናባል ከተማ ከሰዎች የበለጠ የድመቶች መኖሪያ እንደሆነች ተነግሯል” በቦምብ ድብደባ መጠለያ ያጣው የ32 ዓመቱ ሳላህ ጃር…

ከ1 ሺህ ዓመት በላይ እድሜ ያለው የማያ ስልጣኔ ቤተ መንግሥት በቁፋሮ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜክሲኮ የስነ ምድር ተመራማሪዎች ከ1 ሺህ ዓመታት በፊት የተገነባ ቤተ መንግስት በቁፋሮ ማግኘታቸውን አስታወቁ። ቤተ መንግስቱ በማያ የሥልጣኔ ዘመን አገልግሎት ይሰጥ የነበረ መሆኑንም ባለሙያዎቹ ገልጸዋል። ስድስት ሜትር ቁመት፣ 55 ሜትር…