Browsing Category
ፋና ስብስብ
6 ሺህ ጥንዶች የተካፈሉበት የሰርግ ስነ ስርዓት በደቡብ ኮሪያ ተከናወነ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮኖ ቫይረስ ለበርካቶች ስጋት ቢሆንም በደቡብ ኮሪያ ግን በርካቶችን ያሰባሰበ የሰርግ ስነ ስርዓት ተከናውኗል።
በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ 30 ሺህ ሰዎች የታደሙ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 6 ሺህዎቹ አዲስ ተጋቢዎች ናቸው…
ተንቀሳቃሹ መስጊድ በጃፓን
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ጎዳናዎች በከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ተንቀሳቃሽ መስጊድ ተሰርቷል።
ተንቀሳቃሹ መስጊድ የሚል መጠሪያ ያለው ይህ መስጊድ 48 ስኩዌር ሜትር ስፋት ሲኖረው፥ ከመኪናው የኋላ ክፍል የሚከፈት የተሟላ የፀሎት ክፍል አለው።
የዚህ ተንቀሳቀሽ…
የኮሮና ቫይረስን በመስጋት የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በቀጥታ ስርጭት የተከታተሉት ጥንዶች
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ከወደ ቻይና ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል።
የቫይረሱ ስርጭትም አድማሱን እያሰፋ የበርካቶችን ህይዎትም እየቀጠፈ ይገኛል።
ከሰሞኑ የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ከወደ ሲንጋፖር የተሰማው ዜና ደግሞ…
ለድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት እየሆነ የመጣው የጅብ መንጋ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለድሬዳዋ ከተማ የገንደ ሮቃ አካባቢ ነዋሪዎች የጅብ መንጋ ስጋት እያሳደረባቸው መምጣቱ ተሰምቷል፡፡
ከቀድሞው ምድር ባቡር ድርጅት፣ ከጉምሩክና ከምስራቅ አየር ኃይል በተለምዶ ሰባተኛ ከሚባለው የጦር ካምፕ የሚዋሰነው ገንደ ሮቃ የሚባለው መንደር ከጊዜ…
በ70ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸው ወቅት የ768 ሺህ ሎተሪ አሸናፊ የሆኑት ጥንዶች
አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ካሮላና ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች የ70ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በሚያከብሩበት ወቅት የ768 ሺህ 862 ሎተሪ አሸናፊ መሆናቸው ተሰምቷል።
ጥንዶቹ በደረሳቸው የሎተሪ ዕጣም የ70 ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በመርከብ ሽርሽር እና በተለያዩ ቦታዎች…
በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ።
እናት ገነት ፍሰሀ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ቤተሰብዎቿ ጋር ለመውለድ ነበር ወደ ጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ የሄደችው።
ሀሙስ ጥር 21…
የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ታዳጊ …
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ልጃገረድ ወጣት ለመምሰል ቀዶ ጥገና (ፕላስቲክ ሴሪጀሪ) ማድረጓ ተነግሯል።
ሺዮፌንግ የተባለቸው የ15 ዓመት ቻይናዊት ቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገችውም ጓደኞቿ እና የአካባቢው ማህበረሰቡ በሚያደርስባት…
ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል።
በሃንጋሪ ገጠራማ አካባቢ የተዘጋጀው መጽሃፍ ባህላዊ መንገዶችን ብቻ በመጠቀም የተሰራ ነው ተብሏል።
መጽሃፉ 4 ነጥብ 18 በ3 ነጥብ 77 ሜትር ሲለካ፥ 1 ሺህ 420 ኪሎ…
ወጪ እንድትቀንስ የተነገራት ጃፓናዊት ሞዴል ትዳሯን በሳምንቱ አፍርሳለች
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካቶ ሳሪ የተባለችው ጃፓናዊት የ29 ዓመት ሞዴል ወጪዋ በመብዛቱ በተጋባች በሳምንቷ ትዳሯን አፍርሳለች።
ሞዴሏ ቅንጡ በሆነው የህይወት ዘይቤዋ እና ውድ ዋጋ ላላቸው የፋሽን አልባሳት ከፍ ያለ ፍቅር እንዳላት ይነገራል።
ስሙ ያልተጠቀሰውና በቤት…
ዐይነ ሥውሩ በፈረስ ጉግስ ውድድር አሸናፊ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች 80ኛ ዓመት በዓል ቅድመ ዝግጅት ላይ በተደረገ የፈረስ ጉግስ ውድድር ዐይነ ሥውሩ አሸናፊ ሆነዋል።
ማየት ለሚችሉት ፈታኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ በሚጠይቀውና በከፍተኛ ፍጥነት በሚከናወነው የፈረስ ጉግስ ውድድር ላይ ዐይነ…