Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ተመራማሪዎች በህዋ ላይ ከፍተኛ ፍንዳታ መከሰቱን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠፈር ተመራማሪወች በህዋ ላይ የከፍተኛ ፍንዳታ ክስተት መመልከታቸውን አስታወቁ። ለይተነዋል ያሉት ፍንዳታ እስካሁን ከታዩት ከፍተኛውና በርካታ የከዋክብት ስብስብን በያዘው ረጨት (ጋላክሲ) ላይ ትልቅ ሽንቁር ፈጥሯልም ነው ያሉት።…

ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት አዛውንት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሞቱ ከ10 ሰዓታት በኋላ ዳግም ነብስ የዘሩት ዩክሬናዊት አዛውንት ብዙዎቹን እያነጋገሩ ነው። ዩክሬናዊቷ የ83 ዓመት አዛውን ህይወታቸው ማለፉን በህክምና ባለሙያ እና በፖሊሶች ከተረጋገጠ ከአስር ሰዓታት በኋላ ዳግም ከሞት አምልጠው ነብስ…

ማንኮራፋት አለማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ እንቅልፉን በኢንተርኔት ያስተላለፈው ቻይናዊ ታዋቂ ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 18 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በመኝታ ወቅት ማንኮራፋትና አለማንኮራፋቱን ለማረጋጋጥ በሚል እንቅልፉን በቀጥታ የኢንተርኔት ስርጭት ለተከታዮቹ ያደረሰው ቻይናዊ ወጣት ታዋቂነቱን አሳድጓል። ወጣቱ በመኝታ ወቅት ማንኮራፋቱን ለማረጋገጥ በሚል ነበር እንቅልፉን ዶዩን በተሰኘው…

ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የገንዘብ ስጦታ ልታበረክት ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሆንግ ኮንግ ለነዋሪዎቿ የ1 ሺህ 200 ዶላር ገንዘብ ልትሰጥ ነው። ስጦታው የነዋሪዎችን የገንዘብ አቅም ለማጎልበት እና ያለባቸውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለማቃለል ያለመ ነው ተብሏል። በዚህም እድሜያቸው ከ18 ዓመት በላይ የሆኑ 7 ሚሊየን ቋሚ…

የዓለማችን ረጅሙ የዕድሜ ባለጸጋ በ112 ዓመታቸው ዓረፉ

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የ112 ዓመቱ የአለማችን ትልቁ የእድሜ ባለጸጋ  ቻትሱ ዋታቤ ማረፋቸው ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን የረጅም ዕድሜ ባለቤት የሆኑት አዛውንት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት  መለየታቸውን በጃፓን የኒጂጋታ ግዛት አስተዳደር አስታውቋል…

አውስትራሊያዊቷ ከ46 ዓመታት በኋላ የጠፋባትን ቀለበት አገኘች

አዲስ አበባ፣የካቲት 17፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አውስትራላዊቷ ሴት በወጣትነት ዘመኗ የጣለችውን ቀለበት ከ46 ዓመታት በኋላ ማግኘቷ  ግርምትን  ፈጥሯል፡፡ ከ46 ዓመታት በፊት ከእጮኛዋ የተሰጣት ይህ ቀለበት በብረታ ብረት ፈለጊ ባለሞያ ነው የተገኘው ተብሏል፡፡ ግሌንዳ ኦብሪየን የተባለችው…

ለአዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ የምትከፍለው ከተማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቴኦራ የተሰኘቸው የጣሊያን ከተማ ኑሯቸውን በከተማዋ ለማድረግ ለሚመጡ አዳዲስ ነዋሪዎች የቤት ኪራይ ትከፍላለች። በጣሊያን የሚገኙ አነስተኛ ከተሞች የዜጎችን ቀልብ በመሳብ የነዋሪዎችን ቁጥር ለመጨመር የተለየዩ ዘዴዎችን ይጠቀማሉ። ለአብነትም…

ለሳምሰንግ ጋላክሲ ተጠቃሚዎች የደረሰው ያልታወቀው መልዕክት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም ላይ የሚገኙ የሳምሰንግ ጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች በትናንትናው ዕለት በስህተት ለመረዳት አስቸጋሪ ነው የተባለ የ1 ቁጥር መልዕክት ወደ ስልካቸው ገብቷል። ይህም በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚገኙ በርካታ የጋላክሲ ስልክ ተጠቃሚዎች ዘንድ ብዥታን…

የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት ቫዮሊን የተጫወተችው ሴት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዛዊቷ ሴት ውስብስብ የጭንቅላት ቀዶ ጥገና እየተደረገላት የምትወደውን ቫዮሊን መጫወቷ አነጋጋሪ ሆኗል። የ53 አመቷ ተርነር በቀኝ የጭንቅላቷ ክፍል ያለውን ዕጢ ለማስወገድ የግድ ከባዱን የጭንቅላት ቀዶ ጥገና ማድረግ ነበረባት። ችግሩ…

ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን አፉ ውስጥ በመያዝ ክብረ ወሰን ያስመዘገበው ውሻ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ አንድ ውሻ ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን በአንድ ጊዜ አፉ ውስጥ በመያዝ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ። ፊኒሊ የተባለው የስድስት ዓመት ውሻ መጫወቻ ኳሶችን ያለምንም የሰው እርዳታ አፉ ውስጥ ማድረግ መቻሉ ተነግሯል።…