Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የኮሮና ቫይረስን የተመለከተ ዜና ሲከታትል  የማስታወስ ችሎታው የተመለሰለት ወጣት

አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንጆቹ 1990 በደረሰበት የአዕምሮ ጉዳት የማስታወስ ችሎታውን ያጣው  ወጣት ቻይናዊ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን የተመለከተ ዜና ሲከታተል የማስታወስ ችሎታው መመለሱ ብዙዎችን አስገርሟል፡፡ ዙ  ጂያሚንግ የተባለው ይህ ግለሰብ ከሠላሳ ዓመታት በፊት…

የፋና ላምሮት የድምጻውያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ላምሮት ልዩ የባለ ተሰጥዖ ድምጻዊያን ውድድር በነገው ዕለት ይጀምራል፡፡   በዚህ ውድድር ለይ ተሰጥዖና ልምድ ያላቸው እና ቅድመ ማጣሪያውን ያለፉ 24 ድምፃዊያን ይሳተፉበታል፡፡   ውድድሩ በሙሉ የሙዚቃ ባንድ…

ኢንዶኔዥያዊው ወጣት ከዶሮ እግር ቆዳ ጫማ ሰርቷል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዶኔዥያ ባንዱክ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ25 ዓመቱ ኑርማን ፋሪዬካ ከዶሮ እግር ላይ የሚያገኘውን ቆዳ ተጠቅሞ በሚሰራው ጫማ መነጋገሪያ ሆኗል። ወጣቱ አባቱ የዶሮ እግር ቆዳን አጠቃላይ ሁኔታ በመመርመር ጫማ መስራቱን እንዲሞክረው ምክረ ሃሳብ…

በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የሰጡ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ሃሰተኛ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሰጥተዋል የተባሉ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ ክትባቱ በአፍ የሚወሰድ ፈሳሽ ሲሆን፥ ፖሊስ የፈሳሹን ናሙና በመውሰድ ምርመራ መጀመሩ ተመላክቷል። ድርጊቱን ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ከካምፓላ…

ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ፍቅረኛን ለማስደሰት በፈጸመው ድርጊት ለእስር የተዳረገው ወጣት፡፡ ከወደ ህንድ ሰሞኑን የተሰማው ዜና ብዙዎቹን እያነጋገረ ይገኛል፡፡ በህንድ ኒውደሊህ ከተማ ኑሮውን ያደረገው ላሊት የተባለ…

የ103 ዓመቱ አዛውንት ከ27 አመቷ ወጣት ጋር ጋብቻ ፈጽመዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ27 ዓመት ወጣት ሴት ጋር ትዳር የመሰረቱት የ103 ዓመቱ አዛውንት አነጋጋሪ ሆነዋል። በቅርቡ በኢንዶኖዥያ ደቡብ ሱላወሲ ግዛት አንድ የ103 ዓመት የእድሜ ባለጸጋ የ27 ዓመቷን ወጣት በደማቅ የሰርግ ስነ ስርዓት ማግባታቸው ተሰምቷል።…

የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት ዕይታዋን ያሳጣት ወጣት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፖላንዳዊቷ ወጣት የዓይኖቿን ውበት ለመጨመር ያደረገችው ድርጊት የቀኝ ዓይኗን ዕይታ አሳጥቷታል። ወጣቷ ውበቷን ለመጨመር የሰውነት ላይ ንቅሳት የሚሰሩ ባለሙያዎችን በማህበራዊ ትስስር ገጾች አፈላልጋ ታገኛለች። በመቀጠልም ባለሙያው የአይኖቿን…

ኮሮና ቫይረስን የሰጉት ፕሬዚዳንት ከመጨባበጥ የእግር ሰላምታን መርጠዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ እና የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪው ማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ያልተለመደ ሰላምታ ልውውጥ ብዙዎችን ፈገግ አሰኝቷል። የታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ከማሊም ሰይፍ ሸሪፍ ሐማድ ጋር የእግር ሰላምታ ተለዋውጠዋል። ምስሉን የሃገሪቱ…

ከ17 አመት ጓደኝነት በኋላ እህታማማቾች መሆናቸውን ያወቁት ቬኔዙዌላውያን

አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ17 ዓመታት ያህል ጥሩ ጓደኛማቾች የነበሩት ቬኔዙዌላዊያኑ እህታማማቾች ሆነው መገኘት ግርምትን ፈጥሯል። የ31 ዓመቷ አሽሊ ቶማስ እና የ29 ዓመቷ ቶያ ዊምበርሊ በፊላደልፊያ የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ሆነው መገናኘታቸውን ይናገራሉ። ከዚህ ጊዜ…

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሰላምን የሚሰብከው ወጣት

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ሶሪያውያን ስደተኞችን ከተመለከተ በኋላ በመዲናዋ ጎዳናዎች ስለሰላም የሚሰብከው ወጣት የበርካቶችን ትኩረት ስቧል። ሰይፉ አማኑኤል የተባለው የታክሲ አሽከርካሪ በተጨናነቁ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች መሃል፥ የሰላምን…