Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

በአርሲ ዞን በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ። አከራዩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመተላለፍ በተከራይ ላይ የቤት ክራይ ዋጋ በመጨሩ መቀጣቱን…

ለምግብ እህል እጥረት መፍትሄ ይዞ የመጣው የከተማ ግብርና

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ ሰዎች የኢኮኖሚ እድሎችን ለመፈለግ ከቦታ ቦታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ መጨመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ ከተሞች በፍጥነት እያደጉ መጥተዋል። ይህ የሰዎች እንቅስቃሴ በቀጣይ ጊዜያትም እየጨመረ እንደሚመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የተባበሩት…

አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም መገላገሏ ተሰማ። የወረዳው ሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም…

ዜጎች የአካላዊ ርቀት ህጎችን እንዲያከብሩ የሚያሳውቀው የሮቦት ውሻ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በሲንጋፖር ከኮሮቫ ቫይረስ ጋር በተያያዘ ዜጎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ የሚያስገድደው የሮቦት ውሻ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ መሰማራቱን ተሰምቷል። የሮቦት ውሻው የተጠጋጉ ሰዎችን ርቀታቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ከማስተላለፍ ባሻገር ለዚሁ አላማ…

በምስራቅ አፍሪካ ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ኮሮናቫይረስ ጸጉር አሰራር

አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በምስራቅ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ቅርጽ የመሰለ የጸጉር አሰራር ተወዳጅነት እያደገ መምጣቱ ተነግሯል። ለማደጉ ምክንያት ደግሞ የፀጉር አቆራረጥ ቅርፁን ለመፍጠር እና ከሌሎች አሠራር ይልቅ ዋጋው በ90 በመቶ ርካሽ በመሆኑ ነው ተብሏል። በዚህም…

በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሚዳ ወረሞ ወረዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመጣስ ልጁን የዳረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ስር ዋለ። የሚዳ ወረሞ ወረዳ የወረሞ አጂቱ ንዑስ ወረዳ የፖሊስ አባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌ በመጣስ ልጁን በመዳሩ…

በምዕራብ አርሲ ዞን ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወቅቱን ያልጠበቀ እና ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ። ከወትሮ የተለየ በረዶው ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ አሾካ ቀበሌ መጣሉን የዞኑ የመንግስት ኮሙዪኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት አስታውቋል። በረዶው…

ነፍሰ ጡሯ ውሻ አሳዳጊ ያጣችውን ጦጣ እያሳደገች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ አንድ ውሻ ወላጅ አልባ የሆነች ጦጣን ማሳደግ መጀመሯ ብዙዎቹን አስገርሟል። የትንሿ ጦጣ እናት የአካባቢው ነዋሪዎች ሰብሎቻቸውን ከጦጣና ዝንጀሮ ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ተገድላለች። ነፍሰ ጡር የሆነችው ውሻም ከአካባቢው ነዋሪዎች…

የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ለመታደግ የንብ ድምፅን እየተጠቀመ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ የባቡር ኩባንያ ዝሆኖችን ከአካባቢው ለማራቅ የመንጋ ንብ ድምፅን እንደ ማስፈራሪያ እየተጠቀመ ነው። በሃገሪቱ ሰሜን ምስራቅ መንገድ የሚያቋርጡ ዝሆኖች በባቡር በሚደርስባቸው ግጭት ሳቢያ ለሞት እየተዳረጉ እንደሚገኙ ኩባንያው ገልጿል።…