Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የ14 ዓመት ልጅ የሚመስለው የ32 ዓመቱ ወጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ አንድ ሩሲያዊ ወጣት በእድሜው ምክንያት አነጋጋሪ ሆኗል። ነገሩ እንዲህ ነው፤ ዴኒስ ቫሹሪን የተባለው ወጣት በልደት የምስክር ወረቀቱ መሰረት የተወለደው እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1987 ሲሆን፥ በዚህም አሁን የ32 ዓመት ወጣት ነው።…

የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ እየተነገረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፍቺ ጥያቄ በ300 ፐርሰንት መጨመሩ ዘጋርድያን ትናንት ማምሻውን ዘግቧል፡፡ የፍቺ ጥያቄው በዚህ መጠን ሊጨምር የቻለው የኮሮና ቫይረስ ባስከተለው መዘዝ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከዚህ ቀደም ባልታየ መልኩ ሰዎች ስለ ስለሞት…

እንደ ሸረሪት ግድግዳ የሚወጣው ህንዳዊ ህጻን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ነገሩ በህንድ ፕራዳሽ ግዛት የተፈጸመ ነው፡፡ የሰባት ዓመቱ ህጻን ያሻርዝ ጉኣር አንድ ለየት ያለ ነገር በመሞከር አለምን አስገርሟል፡፡ ጉኣር የሦስተኛ ክፍል ተማሪ ሲሆን ካናፑር በምትባል ከተማ ውስጥ ከቤተሰቦቹ ጋር ነው የሚኖረው፡፡ ጉኣር…

በሮዝ ቀለም ፍቅር የተጠመደችው ወጣት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስዊዘርላንዳዊቷ ወጣት ለሮዝ ቀለም ባላት የበዛ ፍቅር ከሰሞኑ መነጋገሪያ ሆናለች። ወጣቷ የስዊዘርላድ ዜግነት ያላት እና መምህር እንደሆነች ተነግሯል። የ32 ዓመት እድሜ ያላት ወጣቷ በእጅጉ የሮዝ ቀለም ወዳጅ ስትሆን ከ15 ዓመት በላይ የሮዝ…

ሴኔጋል በ3 ወር ውስጥ የምታገኘውን የዝናብ መጠን በ7 ሰዓት ውስጥ ብቻ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴኔጋል በ3 ወር ውስጥ የሚዘንበው የዝናብ መጠን በ7 ሰዓት ውስጥ ብቻ መዝነብ ችሏል። ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ሴኔጋል በሶስት ወር ውስጥ የሚዘንበውን የዝናብ መጠን በ7 ሰዓት ውስጥ ማግኘቷን የሃገሪቱ የውሃ ሚኒስቴር በሃገሪቱ ብሄራዊ የቴሌቪዥ…

ዝንብ ሲያሳድዱ ቤታቸው በእሳት የተቃጠለው አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዝንብ ሲያሳድዱ የነበሩ አንድ አዛውንት ቤታቸው በከፊል በእሳት ተቃጥሏል። ኑሯቸውን ፈረንሳይ ያደረጉት የ80 ዓመት አዛውንት አርብ እራት በመብላት ላይ እያሉ አንድ ዝንብ እየጮኸች አበሳጭታቸዋለች። ዝምታን ያልመረጡት እኚህ ግለሰብ ታዲያ…

ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው። የ25 ዓመቱ ግሪካዊ ለ6 ዓመታት ግንባሩን ምስል ብቻ በኢንስትግራም ገፁ ላይ…

የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሸጧል። የበጉ ሽያጭ የተካሄደው በስኮትላንድ ብሔራዊ ሽያጭ ከፍተኛ የመጫረቻ ፍልሚያ የነበረበት ነው ተብሏል። ጨረታው የመክፈቻ 9 ሺህ ዶላር የነበረ ሲሆን፥ በፍጥነት የገንዘቡ መጠን ወደ 490…

ኬንዶን በመጠቀም በ1 ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን የለኮሰው ግለሰብ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማርሻል አርቱ ባለሙያ ኬንዶን ብቻ በመጠቀም በአንድ ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን መለኮስ መቻሉ ተሰምቷል። ቻይናዊው የማርሻል አርት ባለሙያ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ብቻ ኬንዶን ወይም ኑንቻኩን አወዛውዞ በመጠቀም 20 የክብሪት ፍሬዎችን በማብራት የዓለም…