Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ከኢትዮጵያ የተሰረቀውና ኢየሱስ ክርስቶስ የእሾህ አክሊል የደፋበት ስዕልን ጨምሮ ዓለም ላይ 10 ወሳኝ ቅርሶች እየተፈለጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል በመቅደላ በተካሄደው ጦርነት ወቅት የተሰረቀውና ኢየሱስ ክርስቶስ የእሾህ አክሊል የደፋበት ስዕልን ጨምሮ 10 ቅርሶችን የማፈላለግ ስራ እየተከናወነ ነው። የጥንታዊ ቅርሶች አፈላላጊ የሆነው ቡድን…

4ኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አራተኛው የኦዳ አዋርድ የሽልማት ስነ ስርአት ትናንት ምሽት ተካሂዷል። የሽልማት ስነ ስርዓቱን በሻቱ ቶለማርያም መልቲ ሚዲያ ከኦሮሚያ ክልል  ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት መሆኑም ተገልጿል። በርካታ የኪነ ጥበብ ሰዎች እና…

የፊት ገጽታን ጨምሮ ያየችውን ነገር የማታስታውሰው ሩሲያዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የ29 አመቷ ሩሲያዊት በጣም ያልተለመደ ግን አደገኛ ሊባል የሚችል የጤና ሁኔታ አጋጥሟታል፡፡ ሌና አሽ የተባለችው ወጣት የራሷን ጨምሮ የሰዎችን የፊት ገጽታ ማስታወስ በማያስችል ፕሮሶፓግኖዚያ የተባለና ብዙም ያልተለመደው አጋጣሚ ተጠቂ ናት፡፡…

ጃፓናዊ የማልቀስ አስተማሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጃፓናዊው የማልቀስ አስተማሪ ማልቀስ ጭንቀትን ለማቃለል ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል። ሂድፉሚ ዮሺዳ ራሱን “የማልቀስ አስተማሪ” ሲል ይገልጻል፤ ጭንቀትን ለማቃላል እንዲሁም ደስተኛ ሕይወት ለመምራት ማልቀስ እንደሚገባ ይናገራል። ሂድፉሚ ዮሺዳ…

በፈረንሳይ ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ ስልጠና እየተሰጣቸው ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ኮርሲካ የሚገኙ የእሳት አደጋ ሰራተኞች ውሾች ኮሮና ቫይረስ ያለባቸውን ሰዎች በማሽተት እንዲለዩ የሚያስችል ስልጠና እየሰጧቸው ነው፡፡ ስልጠናው ውሾቹ የሰዎቹን የሰውነት ጠረን በማሽተት በኮሮና ቫይረስ መያዝ አለመያዛቸውን ለመለየት…

ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም የተዳረገው ግለሰብ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 28 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አንድ ቻይናዊ አባት ልጁን የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ለልብ ድካም መዳረጉ ተሰምቷል፡፡ ይህ ግለሰብ የሶስት ዓመት ወንድ ልጁን በሃገሪቱ ትምህርት ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ የሂሳብ ትምህርት በማስጠናት ላይ ነበር ተብሏል፡፡ ነገር ግን የ45…

እግረ ረጅሟ የዓለማችን ታዳጊ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካዊቷ የ17 ኣመት ታዳጊ 4 ጫማ በሚረዝመው ረጅሙ እግሯ ሁለት ጊዜ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገቦች ማስፈር ችላለች። ማሲ ኩሪን የተባለችው የቴክሳስ ነዋሪዋ ታዳጊ ግራ እግር 5 ነጥብ 25 ኢንች ርዝመት ያለው ሲሆን ቀኝ እግሯ ደግሞ…

በቻይና ከአንድ ሰው ጭንቅላት 5 ሴንቲ ሜትር ርዝመትያላቸው መርፌዎች ተገኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና በአንዲት ወጣት ጭንቅላት ውስጥ ርዝመታቸው በግምት 5 ሴንቲ ሜትር የሆነ ሁለት መርፌዎች መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ ወጣቷ ይህን ያወቀችው የደረሰባትን የመኪና አደጋ ተከትሎ የሲቲ ስካን ምርመራ ስታደርግ መሆኑ ታውቋል፡፡ የተገኘው መርፌ…

የደም እንባ የምታነባው ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታዳጊዋ ከሰሞኑ የደም እንባ በማንባት በሃገረ ብራዚል አነጋጋሪ ሆናለች። የ15 ዓመቷ ታዳጊ ብራዚላዊት ለአንድ ሳምንት ያክል  በእንባ ምትክ ደም ከአይኗ ሲወርድ ታይቷል ነው የተባለው። እቺ ታዳጊ ከ12 ቀን በፊት ሆዷ ላይ ለተሰማት ህምም…

ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው የጃክፖት ሎተሪ  አሸናፊ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ12 ዓመታት በተመሳሳይ ቁጥሮች ሲጫወት የቆየው ሰው የጃክፖት ሎተሪ አሸናፊ  መሆኑ ብዙዎችን አስገርሟል። አሜሪካዊው ዳን ዳምፍ ተመሳሳይ የሎተሪ ቁጥሮችን  በመጠቀም ከ 10 ዓመታት በላይ ሲጫወት ቆይቶ የ 50 ሺህ ዶላር አሸናፊ ሆኗል።…