Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የህዋ ሳይንስ ባለውለታዋ ሃብል ቴሌስኮፕ ብልሽት አጋጥሟታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 30 አመታት ጥልቁን የህዋ ክፍል ስትቃኝ የሰው ልጅ በዘርፉ የሚያካሂደውን ምርምር በእጅጉ ስታግዝ ኖራለች። በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1990 ሚያዝያ ወር ወደ ህዋ የተወነጨፈችው መንኮራኩር የተሸከመቻትና ለጠፈር ምርምር አጋዥ የሆነችው ሀብል…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት “ማረፊያ” የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት "ማረፊያ" የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል። ዘውትር ቅዳሜ ከ5:00-900 ሰዓት በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሠውን ፕሮግራም የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሡ…

በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች። ወይዘሮ ራቢያ ሸምሰዲን በትላንትናው ዕለት ነው ሶስት ወንድ ልጆችን የተገላገለችው። በደሴ ከተማ ሮቢት ሰፈር ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ራቢያ የምጥ ስሜት ስለተሰማት ወደ…

ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው እንግሊዛዊው ግለሰብ ሁኔታ ግርምትን ፈጥሯል፡፡ ጋሪ ተርነር የተባው እንግሊዛዊው ግለሰብ ቆዳውን እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር ወይም 6 ነጥብ 25 ኢንች ድረስ ማርዘም ይችላል…

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አንድ ወጣት ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን 40 ሺህ ብር እና አልባሳት ለባለቤቱ መለሰ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አንድ ወጣት ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን 40 ሺህ ብር እና አልባሳት በታማኝነት ለባለቤቱ መለሰ፡፡ በዞኑ ዶዶታ ወረዳ አዋሽ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዑስማን አደም፥ ባጃጅ ውስጥ ያገኘውን ንብረትነቱ የአቶ አስናቀ አየለ…

የ26 ሚሊየን ዶላር (ከ1 ቢሊየን ብር በላይ) ባለ እድል ነኝ ያለች ግለሰብ ሎተሪውን በማጠቧ ከጥቅም ውጭ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ26 ሚሊየን ዶላር ወይም ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ባለ እድል የሚያደርገውን ሎተሪ መግዛቷ የተገለፀው ግለሰብ የጃክ ፖት ሎተሪ እጣ አሸናፊ የሆችበትን ትኬት በማጠቧ ሎተሪው ከጥቅም ውጭ መሆኑ ተነግሯል። የጃክ ፖት ሎተሪውን መግዛቷ…

ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ  የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ፈተና የወሰደችዉ ተማሪ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ተማሪ ጌጤ ናደዉ ልጇን ከተገላገለች ከሰዓታት በኋላ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ለመግባት የሚያስችላትን ፈተና  ወስዳለች። ተማሪ ጌጤ ናደዉ በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ነዋሪ  ነች። በ2010 ዓ.ም የመሰናዶ ትምህርቷን ጨርሳ ወደ…

በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከአንድ ግለሰብ 21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም እጢ ወጣ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከ62 ዓመት አዛውንት የ21 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ከስብ ላይ የተነሳ ካንሰር እጢ ማውጣት መቻሉ ተነገረ፡፡ የእጢ ቀዶ ሕክምናው በተባባሪ ፕሮፌሰር ዶክተር ማህተመ በቀለ በተመራ ቡድን የተካሄደ መሆኑ…

በወላይታ ሶዶ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፌራል ሆስፒታል አንዲት እናት አራት ልጆችን በሠላም ተገላግላለች። በወላይታ ዞን ኦፋ ወረዳ ዎሺዎቻ ዳቃያ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ወርቅነሽ ብርሃኑ ካገባች ዓመት ያለፋት ሲሆን የመጀመሪያዋ…

በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ሰባት ክፍሎች ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ ከዚህ አለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀምስ ቦንድ የስለላ ፊልም የመጀመሪያዎቹ ክፍሎች ላይ ዋና ተዋናይ የነበረው ሾን ኮነሪ በ90 ዓመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ሾን ኮነሪ በተወዳጁ የስላለ ፊልም ፤ የመጀመሪያውን ክፍል ጨምሮ በሰባት የጀምስ ቦንድ ፊልሞች ላይ ተውኗል።…