Browsing Category
ፋና ስብስብ
በህንድ መንገድን ወደ መማሪያ ክፍል የቀየረዉ መምህር
አዲስ አበባ፣መስከረም 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ መከሰት ተከትሎ ተስተጓጉሎ የነበረዉን የመማር ማስተማር ሂደት ለማስቀጠል በመንግስት የሚተዳደሩ እና በገጠር አካባቢዎች ያሉ ትምህርት ቤቶች ተግዳሮት ገጥሟቸዋል።
ሆኖም የመማር ማስተማር ሂደት…
ለ’ሆቴል ሩዋንዳ’ ፊልም መነሻ የሆነው ግለሰብ በሽብር ክስ ጥፋተኛ ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሆቴል ሩዋንዳ' በተባለው ዝነኛ ፊልም ላይ የሕይወት ታሪኩ ታይቶ እውቅናን ያተረፈው ፖል ሩሴሳቢጊና ከሽብር ጋር በተያያዙ ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባለ።
በሩዋንዳ የዘር ጭፍጨፋ ላይ በሚያጠነጥነው 'ሆቴል ሩዋንዳ' ፊልም ላይ የጀግና ሚና ተላብሶ…
የ6 ዓመቱ ህጻን በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን በጊነስ የአለም ክብረወሰን ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6 ዓመቱ ህጻን ካታሪያ ለትምህርቱ በነበረው ፈጣን አቀባበል እና በቤተሰቦቹ እገዛ በእድሜ ትንሹ ፕሮግራመር በመሆን አዲስ ክብረወሰን አስመዝግቧል፡፡
ታዳጊው አይ ቢ ኤም በሚያዘጋጀው የኦንላይን የሶፍትዌር ደቨሎፒንግ የክህሎት የስልጠና…
በዓለምአቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበው ኢትዮጵያዊው ታዳጊ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ናትናኤል ሙሉጌታ የተባለ ኢትዮጵያዊ ታዳጊ በካምብሪጅ ዓለምአቀፍ ፈተና ከፍተኛውን ውጤት አስመዘገበ።
ነዋሪነቱ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን የሆነው የ16 አመቱ ታዳጊ ናትናኤል የ2021 የካምብሪጅ አለማቀፍ ፈተናን በመውሰድ ነው እጅግ ከፍተኛ የተባለውን…
ከአንዲት ታካሚ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በተሳካ ቀዶ ጥገና መወገዱ ተሰማ፡፡
ታካሚዋ በሰባት ወራቸው ለእርግዝና ክትትል በመጡበት በማህፀናቸው እጢ መኖሩን ማወቃቸው የተገለፀ…
ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መፅሃፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፍ ተመርቋል፡፡
የፋና ብሮድካቲንግ ኮርፖሬት ባልደረባ በሆነው አብርሃም ፈቀደ የተጻፈው ይህ የልብ ወለድ መጽሐፍ በ172 ገጾች የተዋቀረ እና 14 የተለያዩ ታሪኮችን…
በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሃረርጌ ዞን በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች፡፡
ፈሪያ ሸምሰዲን የተባለችው እቺ እናት ሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ልጆችን በጭሮ ሆስፒታል በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል፡፡…
ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ጥገና ተደርጎላት ወደ ስራዋ ተመለሰች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ኮምፒውተሯ ላይ በደረሰ እክል ስራ ካቆመች ወዲህ በዘርፉ ኢንጅነሮች ጥገና ተደርጎላት እንደገና ወደ ስራ መመለሷ ተሰማ፡፡
ሀብል ቴሌስኮፕ ስራ ያቆመችው በፈረንጆቹ ከሰኔ 13 ጀምሮ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው…
በዩጋንዳ የቡጎማ ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የቡጎማን ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
ከፈረንጆቹ ነሐሴ 2020 ጀምሮ ከዩጋንዳ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ በኩል 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቡጎማ ደን ለስኳር አገዳ…
የግዙፍ አልማዞች መፍለቂያዋ ቦትስዋና
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦትስዋና በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ አልማዝ ተገኝቷል።
1 ሺህ አንድ መቶ ሰባ አራት ካራት የሚመዝነው ይህ ግዙፍ አልማዝ በሃገሪቱ ካሮዊ በተባለው የማእድን ማውጫ የተገኘ ነው።
ከዚሁ የማእድን ማውጫ…