Browsing Category
ፋና ስብስብ
በወላይታ ዞን ሁለት ጥርስ አብቅሎ የተወለደው ሕፃን
አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በወላይታ ዞን በገሱባ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ሁለት ጥርስ ያበቀለ ሕፃን መወለዱን ሆስፒታሉ አስታውቋል፡፡
የሆስፒታሉ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፀጋዬ እንድሪያስ እንደገለጹት ÷ ትናንት ሁለት ጥርስ ያለው ልጅ የተወለደ ሲሆን ይህ…
ለኢትዮጵያዊነት እሴት መጎልበትና ህዝባዊ አንድነት የኪነ-ጥበብ ሚና የጎላ ነው- አርቲስት ተስፋዬ ሲማ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያዊነት እሴት መጎልበትና የአብሮነት ጽናት እና በስነ-ምግባር የታነጸ ትውልድ ለመገንባት የኪነ-ጥበብ ሚና የላቀ በመሆኑ መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት ትኩረት ሊሰጡት እንደሚገባ አንጋፋው የኪነ-ጥበብ ሰው ተስፋዬ ሲማ ተናገረ።
በህወሓት…
“ዱን” የተሰኘው ፊልም የነገሠበት እና የዊል ስሚዝ ያልተጠበቀ ድርጊት የታየበት የኦስካር ሽልማት ትናንት ምሽት ተካሂዷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በሎስ አንጀለስ ዶልቢ ቴአትር በተካሄደው 94ኛው የኦስካር ሽልማት “ዱን” የተሰኘው ፊልም በስድስት ዘርፎች በማሸነፍ ቀዳሚ ሆኗል።
በኦስካር የሽልማት መርሃ-ግብር “ዱን” የተሰኘው ፊልም በአሥር ዘርፎች ሲታጭ ÷…
የአፍሪካ ድንቃድንቆች መዝገብ ለአለም አጭሯ ሴት እና የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ እውቅና በመስጠት ስራ ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር የአፍሪካ ድንቃድንቆች መዝገብ የዓለም አጭሯ ሴት የሻሌ ወርቁ ከወላይታ እና የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ ነገዎ ጅማ ከመቂ እውቅና ተሰጣቸው::
የዓለም አጭሯ ሴት ኢሻሌ ወርቁ 61 ሴ.ሜ ስትሆን የኢትዮጵያ ረጅሙ ወንድ ነገዎ ጅማ ደግሞ…
ከአንድ እናት ሆድ ውስጥ 28 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ወጣ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲላ ከተማ በሚገኘው ሰላም ሆስፒታል በተደረገ የቀዶ ጥገና ህክምና ከአንድ እናት ሆድ ውስጥ 28 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡
ከምዕራብ ጉጂ ዞን ሃሚባላ ዋማና ወረዳ ጮርሶ ጎሊጃ ቀበሌ በመምጣት በሰላም ሆስፒታል የህክምና ክትትል…
ኢትዮጵያ ችግር ውስጥ በገባችበት ወቅት፥ ከእንቅልፌ ነቅቼ መጀመሪያ የማየው የፋናን የፌስቡክ ገፅ ነበር – ሩሲያዊቷ ወጣት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በኢትዮጵያ ቆይታ ያደረገው የሩስያ ከፍተኛ ልዑክ አባል የሆነችው የ22 ዓመቷ ማዲና ላኮባ የአማርኛ ቋንቋን አቀላጥፋ መናገር፣ መስማት፣ ማንበብና መፃፍ ትችላለች።
እሷና ጓደኞቿ ከዩኒቨርሲቲ የቀሰሙትን የአማርኛ ቋንቋ ክህሎት…
አንዲት እናት ሦስት ልጆችን በሰላም ተገላገለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ቦዲቲ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አንዲት እናት ሦስት ወንድ ልጆችን በሰላም ተገላገለች።
የሆስፒታሉ ስራ አስኪያጅ ዶክተር ወልዴ ቡቃቶ፤ እናቲት በሆስፒታሉ በቂ የቅድመ ወልድ ህክምና ክትትል ሲያደርጉ እንደቆዩ…
ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 ዶላር ያስረከቡት የፖሊስ አባላት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት ወድቆ ያገኙትን 3 ሺህ 900 የአሜሪካ ዶላር ማስረከባቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡
ምክትል ኢንስፔክተር ዘነበ እሸቱ ፣ምክትል ኢንስፔክተር ዳግም ግርማ እና ዋና ሳጅን አለምነሽ ግርማ የተባሉ የአቃቂ አካባቢ…
ዲሽቃ በመስራት ወራሪ ጠላትን ለማጥፋት በፈጠራ ስራ የታገዘው የጠለምት ወጣቶች ተጋድሎ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዲሽቃ የተሰኘውን የጦር መሳሪያ በመስራት በፈጠራ ስራ የታገዙት የጠለምት ወጣቶች ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ተተጋድ ነው የፈጸሙት፡
አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች…
ጃፓናዊው ቢሊየነር ወደ አለም አቀፍ የጠፈር ጣቢያ ተጓዙ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኦንላይን ፋሽን ከፍተኛ ሃብት ያካበተው እና ለህዋ ምርምር አድናቂ እንደሆነ የሚነገርለት ጃፓናዊው ባለሃብት ዩሳኩ ማዛዋ እና ፕሮዱሰሩ ዮዞ ሂራኖ በግላቸው ወጪ ያደረጉት ይህ የጠፈር ጉዞ በ10 አመታት ውስጥ ከተደረጉት ጉዞዎች የመጀመሪያው ነው…