Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የልጆች የመጀመሪያዎቹ የትምህርት ቀናት ውሎ እና ከወላጆች የሚጠበቁ ተግባራት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማና በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍሎች የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ታዲያ በዚህ ወቅት በተለይም ለመጀመሪያ ጊዜ የትምህርት ቤት ደጃፍ የሚረግጡ ህፃናት ወደ ትምህርት ቤት ሲገቡ…

ኢትዮጵያዊው ወጣት 220 ሜትር ርዝመት ያለው የአንገት ልብስ ሰራ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ድንቃድንቅ መዝገብ በኢትዮጵያ 220 ሜትር ርዝመት ያለውን የአንገት ልብስ መዘገበ፡፡ በወጣት ወንድምአገኝ ዳምጠው የተዘጋጀው እና 220 ሜትር ርዝመት ያለው የአንገት ልብስ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው ተብሏል። በዓለም ላይ ትልቁ…

በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች የእግር ጉዞ ማድረግ ያለው ጠቀሜታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግርግርና ሁካታ ከተጨናነቀው ከተማ ይልቅ በተፈጥሮ ልምላሜ የታደለው ገጠራማ አካባቢ መንፈስን ለማደስ የተሻለው ስፍራ መሆኑ ይታመናል። ጥናቶች ደግሞ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች ረዘም ላለ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው…

ባራክ ኦባማ የ“ኤሚ`ን አዋርድ” አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)44ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በቴሌቪዥኑ ዘርፍ ተሳትፏቸው ባሳዩት ልኅቀት የ “ኤሚ`ን አዋርድ” አሸናፊ ሆኑ፡፡ ባራክ ኦባማ ሽልማቱን ያገኙት በኔትፍሊክስ ዘጋቢ ፊልም ላይ ባሳዩት “አስደናቂ” አተራረክ ነው ተብሏል፡፡ አሸናፊ…

በሐይቅ ውስጥ የተገኘችው ጥንታዊ የኢራቅ ከተማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ እያጠቃት በምትገኘው ኢራቅ ውስጥ ግዙፍ ቤተ መንግስት ያለው ጥንታዊ ከተማ ከሐይቅ ውስጥ ማግኘታቸውን ተመራማሪዎች አስታውቀዋል። ለዓመታት የዘለቀው ድርቅ በቅርቡ በኢራቅ ውስጥ በውሃ ሥር የሚገኙ በርካታ ከተሞች እንዲታዩ…

በሳምንት ሶስት ቀናትን በስራ የሚያሳልፉት የ96 ዓመት አዛውንት 

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ96 ዓመት የእድሜ ባለጸጋዋ አይሪን አስትበሪ እድሜ ሳይገድባቸው አሁንም በስራ ያሳልፋሉ፡፡ የዛሬ 36 አመት ከስራ በጡረታ የተገለሉት አዛውንት ከጡረታቸው በኋላ በእረፍት ቤተ ተቀምጠው ማሳለፍን ሳይሆን የራሳቸውን ስራ መስራትን ነበር የመረጡት።…

የጣሊያኗ ሰርዲኒያ ለአዳዲስ ነዋሪዎቿ 15 ሺህ ዩሮ ልትከፍል ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ውብ ደሴት ወደ ሆነችው ሰርዲኒያ ተዛውሮ መኖር ለሚፈልግ ጣሊያናዊ ነዋሪ 15 ሺህ ዩሮ ክፍያ እንደሚያገኝ የሀገሪቷ መንግስት አስታወቀ፡፡ የጣሊያን መንግስት የማበረታቻ ውሳኔውን ያሳለፈው በርካታ ወጣቶች ለሥራ ፍለጋ በሚል ሰበብ ደሴቲቱን ለቀው ወደ…

የአረንጓዴ ሻይ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አረንጓዴ ሻይ መጠጣት የደም ሥኳር መጠንን መቆጣጠር ጨምሮ ዘርፈ ብዙ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ጥናት አመላከተ፡፡ አረንጓዴ ሻይ ሰዎች በዓይነት 2 የሥኳር ሕመም እንዳይያዙ ቀድሞ ለመከላከል ብሎም የአንጀት እብጠትን ለማስታገስ እንደሚረዳም በኦሃዮ…

የ33 ነጥብ 5 ሜትር ፀጉር ባለቤቷ የፍሎሪዳ እመቤት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍሎሪዳዋ ክሌርሞንት ነዋሪ አሻ ማንዴላ ባለ ረጅም ፀጉሯ እመቤት በመባል ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ አስፍረዋል። የ60 አመቷ ወይዘሮ ፀጉራቸው 33 ነጥብ 5 ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን፥ ፀጉራቸውን ከትሪዳድና ቶቤጎ ወደ አሜሪካ በመጡበት…

ሁሉንም የዓለም ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 450 በረራዎችን በማድረግና አንድ ሚሊየን 610 ሺህ ኪሎ ሜትር ያህል በመጓዝ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እውቅና የሰጣቸውን 195 ሀገራት የጎበኘችው አፍሪካ- አሜሪካዊት እንስት አነጋጋሪ ሆናለች፡፡ ጀሲካ ናቦንጎ ትባላለች። በፈረንጆቹ ጥቅምት 6…