Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

“የታንኩ ባላባት” ሻለቃ በቀለ በረዳ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1970 ዓ.ም የካቲት በ26ኛው ቀን በጅግጅጋ ከተማ መግቢያ ላይ በሚገኘው የካራማራ ተራራ ላይ የካራማራ ድል ተበሰረ። ነገር ግን የወራሪው የዚያድ ባሬ ጦር በወቅቱ ቀብሪደሃር፣ ደጋቡር፣ ዋደር፣ ጎዴ፣ ምስራቅ ጋሸንና ሌሎችም የኢትዮጵያ…

ጃፓናዊው አጥቂ በ55 አመቱ ለፖርቹጋሉ ክለብ ፈርሟል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓናዊው ካዙዮሺ ሚዩራ ጠንካራ የአካል ብቃትን በሚጠይቀው የእግር ኳስ ስፖርት በ55 አመቱ መጫወቱን ቀጥሏል። ጃፓናዊው ጎልማሳ በዚህ እድሜው በፖርቹጋል ሁለተኛ ዲቪዚዮን ለሚገኘው ኦሊቬረንሴ ክለብ በውሰት ለመጫዎት ፊርማውን አኑሯል። ሚዩራ…

በዓመት 3 ጊዜ የሚከበረው “ጮዬ ማስቃላ” ዛሬ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋሞ ዞን በዓመት ሦስት ጊዜ የሚከበረው ጮዬ ማስቃላ ዛሬ ይከበራል፡፡ የጋሞ ዞን ባሕላዊ እሴቶች ከሆኑ አንዱና ዋነኛው የ" ዮ ጋሞ ማስቃላ” ዘመን መለወጫ (laytha laame) አንዱ ነው። “ጮዬ ማስቃላ” በጋሞ ዞን ለየት ባለ መልኩ…

በኳታር የዓለም ዋንጫ የእግር ኳስ አድናቂዎችን ትኩረት የሳበው ኢትዮጵያዊ አርቲስት

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2015 (ኤፍ  ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው አርቲስት ተሰማ አስራት በቀጥታ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ስዕል በመሳል በኳታሩ የዓለም ዋንጫ ዋዜማ የእግር ኳስ አድናቂዎችን መሳብ ችሏል፡፡ ከቀናት በፊት በሺዎች የሚቆጠሩ ከኳታር አል አናቢ የመጡ ደጋፊዎች የቡድናቸውን ድጋፍ ለማሳየት…

የአማዞኑ መሥራች ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማዞን ኩባንያ መሥራች ጄፍ ቤዞስ ከሐብታቸው አብዛኛውን የመለገስ ዕቅድ እንዳላቸው አስታወቁ፡፡ ጄፍ ቤዞስ ከተመዘገበ 124 ቢሊየን ዶላር ሐብታቸው አብዛኛውን የሚያውሉት የዓየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን ለመግታት እና የሰው ልጆችን አንድ መሆን…

በባሕላዊ ሥራዎቿ የሥራ ዕድል ፈጣሪዋ የኪነ ኅንጻ ባለሙያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ኅንጻ ባለሙያዋ አራራት ታምራት በኢትዮጵያ ባሕላዊ የስንደዶ ሥፌት እና የክር ጥልፍ ሥራዎች ለኢትጵያውያን ሴቶች ሥራ መፍጠር የቻለች ሴት በሚል “ላዮነሲስ ኦፍ አፍሪካ” በሣምንቱ ዕትሙ የፊት ገጹ ላይ ይዟት ወጥቷል፡፡ “ላዮነሲስ ኦፍ…

ዛሬ አመሻሽ በመላው ዓለም ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመቱ ለሁለተኛ እና ለመጨረሻ ጊዜ የሚታየው የፀሐይ ግርዶሽ በመላው ዓለም ተከስቷል፡፡ በዓመቱ ለሁለተኛ ጊዜ የተከሰተው ከፊል የፀሐይ ግርዶሽ ÷ ጨረቃ በፀሐይ እና በመሬት መካከል የምታልፍ በመሆኗ የተከሰተ ነው፡፡ ክስተቱ አብዛኛውን…

የቫይታሚን ሲ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍራፍሬና አትክልት የሚገኘው ቫይታሚን ሲ የሰውነታችንን በሽታ የመከላከል አቅም ለማሳደግ ይረዳል። ቫይታሚን ሲ የደም ግፊት መቀነስን ጨምሮ ብዙ የጤና ጠቀሜታዎች አሉት። ቫይታሚን ሲ ሰውነት ማምረት የማይችለው አስፈላጊ ቫይታሚን ሲሆን፥…

ኩረጃን ለማስቀረት “የፀረ- ኩረጃ ኮፍያዎች” የተጠቀመው የፊሊፒንሱ ኮሌጅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊሊፒንስ የሚገኝ አንድ ኮሌጅ ተማሪዎቹ በፈተና ወቅት እንዳይኮራረጁ ለተማሪዎች የሰጠው መመሪያ መነጋጋሪያ ሆኗል። ሌጋዝፒ በተሰኘችው ከተማ የሚገኘው ይህ ኮሌጅ ኩረጃን ለማስቀረት ለተማሪዎች ያልተለመደ መመሪያ አውጥቷል። ኮሌጁ ተማሪዎችን…

ባል ሚስቱን ዘረፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ባል ሚስቱን የዘረፈበት ልዩ ክስተት ተሰምቷል፡፡ መስከረም 11 ቀን 2015 ምሽት 3 ሰዓት አካባቢ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 አስተዳደር የቀጠና 1 ብሎክ 4 የበጎ ፈቃድና የሕዝባዊ ሰራዊት ስምሪት…