Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የስሜት መቃወስ ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የስሜት መቃወስ በመንፈስ ጭንቀት ምክንያት የሚከሰት የአዕምሮ ህመም መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ያስረዳሉ፡፡ የስሜት መቃወስ በታማሚው ላይ የስሜት መለዋወጥን የሚያስከትል ሲሆን÷ታማሚው አንዳንዴ በጭንቀት፣ ድባቴ ውስጥ ሲሆን ደስታ እና የእንቅስቃሴ…

አሜሪካ በላቦራቶሪ የጎለመሰ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በላቦራቶሪ የተፈበረከ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቅጃለሁ ብላለች፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ ከሲንጋፖር ቀጥላ በዓለም ላይ በላቦራቶሪ የሚፈበረክ ሥጋ ሽያጭ ላይ እንዲውል የፈቀደች ሀገር ሆናለች። ደቡብ አፍሪካ በዚሁ መንገድ ሥጋ ማምረት…

በዓለም ከመሬት በታች ጥልቅ ቦታ ላይ የሚገኘው ሆቴል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩናይትድ ኪንግደም አካል በሆነችው ዌልስ ውስጥ በስኖዶኒያ ተራሮች ስር 419 ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ሆቴል የዓለማችን ከመሬት በታች ጥልቅ ሆቴል ተብሏል። ሆቴሉ ከዚህ ቀደም ለማዕድን ማውጫነት ያሚያገለግል በነበረ ቦታ ላይ የተገነባ መሆኑ ነው…

አሜሪካዊው ተመራማሪ ለ100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰን ሰበሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካዊው ተመራማሪ ጆሴፍ ዲቶሪ (ተ/ፕሮፌሰር) 100 ቀናት ባሕር ውስጥ በመኖር የዓለም ክብረ-ወሰንን ሰበሩ፡፡ እንደ ሲ ኤን ኤን ዘገባ÷ አዲስ የ“ጊነስ ወርልድ ሪከርድ” ያስመዘገቡት ተመራማሪው ምርምር ለማካሄድ በባሕር ውስጥ ቆይተዋል፡፡…

ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ። ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…

4 ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ በፋና ላምሮት 1 ሚሊየን ብር ለመካፈል ይወዳደራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ላይ ከፍተኛውን ሽልማት ለመውሰድ በፋና ላምሮት ይወዳደራሉ። በዚህም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፋና ላምሮት ምዕራፍ 13…

የሚሸጥበትን 400 እጥፍ ገንዘብ ለዕድሳት የሚጠይቀው ጥንታዊ ቤተ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግዛት ሼትላንድ ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊ ቤተ መንግስት ለጨረታ ቢቀርብም ከግዢ በኋላ የሚጠይቀው ወጪ ግን መነጋገሪያ ሆኗል። የቤት ገዢዎች በፌትላር ደሴት የሚገኘውን ቤተ-መንግስት÷ ከአንድ ወለል ህንፃ ባነሰ ዋጋ በእጃቸው…

በምዕራብ ሸዋ ዞን አንዲት በቅሎ መውለዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡   የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል።…

ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…

በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ የዘረኝነት ጥቃት አሁንም እልባት አላገኘም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚደርሰው የዘረኝነት ጥቃት እስካሁን አልባት አላገኘም፡፡  በአውሮፓ እግርኳስ በተለያዩ ጊዜያት በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት በእግርኳስ ህግጋቶችን አልፎ ዛሬም ድረስ…