Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት አማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት ተገኙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሎምቢያ ከአውሮፕላን አደጋ ተርፈው ለ40 ቀናት በአማዞን ጫካ ውስጥ የቆዩ አራት ህጻናት በህይወት መገኘታቸው ተሰማ። ህጻናቱ በፈረንጆቹ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከእናታቸው ጋር በጉዞ ላይ እያሉ ነበር አውሮፕላኗ አማዞን ጫካ ውስጥ…

4 ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ በፋና ላምሮት 1 ሚሊየን ብር ለመካፈል ይወዳደራሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራት ባለ ተሰጥኦ ድምፃውያን የፊታችን ቅዳሜ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ሚሊየን ብር ላይ ከፍተኛውን ሽልማት ለመውሰድ በፋና ላምሮት ይወዳደራሉ። በዚህም ሐብታሙ ይሄነው፣ ግርማ ሞገስ፣ በረከት ደሞዝ እና ዘውዱ አበበ በፋና ላምሮት ምዕራፍ 13…

የሚሸጥበትን 400 እጥፍ ገንዘብ ለዕድሳት የሚጠይቀው ጥንታዊ ቤተ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግዛት ሼትላንድ ውስጥ የሚገኘው ጥንታዊ ቤተ መንግስት ለጨረታ ቢቀርብም ከግዢ በኋላ የሚጠይቀው ወጪ ግን መነጋገሪያ ሆኗል። የቤት ገዢዎች በፌትላር ደሴት የሚገኘውን ቤተ-መንግስት÷ ከአንድ ወለል ህንፃ ባነሰ ዋጋ በእጃቸው…

በምዕራብ ሸዋ ዞን አንዲት በቅሎ መውለዷ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ባኮ ቲቤ ወረዳ አንዲት በቅሎ መውለዷ ተነግሯል፡፡   የበቅሎዋ ባለቤት አቶ ብርሃኑ ተምትሜ ÷ በ2014 በቅሎዋን እንደገዟት እና ለማጓጓዣ አገልግሎት ሲጠቀሙባት መቆየታቸውን ተናግረዋል።…

ከቀዳማዊ ኃይለ-ሥላሴ እስከ ቶማስ ሳንካራ – የአፍሪካ ድንቅ ልጆች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በተለያዩ ጊዜያት ሀገራቸውንም ሆነ አህጉራቸውን ያገለገሉ የተለያዩ ድንቅ መሪዎችን አፍርታለች፡፡ አፍሪካ በድህነት፣ በጦርነት፣ በመልካም አስተዳደር ጉድለት እና በሙስና ስሟን ከሰፈረበት መዝገብ ለመፋቅ በተለያዩ ጊዜያት በእልህ የተነሱላት…

በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ የዘረኝነት ጥቃት አሁንም እልባት አላገኘም

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘመናዊው የአውሮፓ እግር ኳስ በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚደርሰው የዘረኝነት ጥቃት እስካሁን አልባት አላገኘም፡፡  በአውሮፓ እግርኳስ በተለያዩ ጊዜያት በጥቁር ተጫዋቾች ላይ የሚሰነዘረው ጥቃት በእግርኳስ ህግጋቶችን አልፎ ዛሬም ድረስ…

ሀብታቸው በ24 ስዓታት ውስጥ በ286 ሚሊየን ዶላር ያደገው ቢሊየነር

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጆሃን ፒተር ሩፐርት የደቡብ አፍሪካ ቁጥር አንድ ባለሀብት ሲሆኑ በአፍሪካ ሁለተኛው ከበርቴ መሆናቸው ይነገራል። የእኒህ ቱጃር ባለሃብት የተጣራ የሀብት መጠን በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በ286 ሚሊየን ዶላር እንዳደገ ቢሊየነርስ አፍሪካ…

ጃካርታ – እየሰጠመች ያለችው ከተማ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዶኔዥያዋ ዋና ከተማ ጃካርታ በዓለም በህዝብ ብዛቷ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ኢንዶኔዥያ ነፃ በወጣችበት በፈረንጆቹ 1945 ጃካርታ ከ1 ሚሊየን ያነሰ የሕዝብ ቁጥር የነበራት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ይህ አሃዝ በእጅጉ ማደጉ ይነገራል፡፡…

“ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡ ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል። የአሁኑ…

በትዳር ውስጥ የሚከሰቱ ፈተናዎችን እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትዳር ፍቺ ስነ-ልቦናን እንደሚጎዳ፣ ለጸጸት እንደሚዳርግ እንዲሁም የልጆችን የወደፊት እጣ ፈንታ ከማጨለም ባሻገር በሀገር ላይ ኪሳራ እንደሚያደርስ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ የትዳር አማካሪና የማህበረሰብ ሳይንስ ባለሙያ የሆኑት ደረጀ ግርማ ÷ትዳር…