Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ማጣሪያ

ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጻፈ ደብደዳቤ አስመስሎ በማዘጋጀት ወደ ውጪ ሀገር እንልካለን በሚል የሚያጭበረብሩ……

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተጻፈ ደብደዳቤ አስመስሎ በማዘጋጀት ወደ ውጪ ሀገራት ለስራ እድል እንልካለን በሚል ግለሰቦች ዜጎችን እያታለሉ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው÷ የሚኒስቴሩን…

ሐሰተኛ መረጃ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ከሃላፊነት ተነሱ የሚል ሐሰተኛ መረጃ በመሰራጨት ላይ ይገኛል። ሆኖም ይህ እየተሰራጨ ያለው መረጃ ፍጹም ሐሰተኛ መረጃ ሲሆን፤ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መደበኛ ስራቸውን…

መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛና ምንም ዓይነት የመነሻ መሰረት የሌለው መሆኑን የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር) ለፋና…

የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ሲቪል ሰርቫንት ደመወዝ ማሻሻያ በሚል በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገጾች የተሰራጨው መረጃ ሃሰተኛ መሆኑን ፋና ማጣሪያ አረጋግጧል፡፡ ተጨማሪ በጀቱ በሚኒስትሮች ምክር ቤትም ሆነ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባልጸደቀበት ሁኔታ መሰል…

አየር መንገዱ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ሀገር ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታውቋል፡፡ አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ማብራሪያ÷ ለመንገደኞች የሚሰጠውን ዓለም አቀፍ የበረራ ቲኬት ሽያጭ…

ሐሰተኛ መረጃ

ለመከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የተጻፈ በሚል ሐሰተኛ ደብዳቤ በማህበራዊ ሚዲያ እየተዘዋወረ ነው። የቀድሞ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ወደ ተቋሙ…

ሐሰተኛ መረጃ

በአማራ ክልል የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታት ይመለከታል በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ ነው አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ‘የሚልሻ አባላትን ትጥቅ ማስፈታትን ይመለከታል’ በሚል ሐሰተኛ መረጃ እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተጠቆመ። ለሁሉም ዞንና ከተማ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች ውጤት በሚል የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች ነገር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ይፋ መሆኑን ተከትሎ የተማሪዎች ውጤት በሚል ሐሰተኛ መረጃዎች እየወጡ ይገኛል። አንዳንዶች ከፍ ያለ ውጤት እንዳገኙ የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ ሲያዘጋጁ ሌሎች ደግሞ እጅግ ዝቅተኛ ውጤት እንዳገኙ በመግለጽ…