Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪና መከላከያ ማዕከል ሃገራት ለሁለተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዲዘጋጁ ጥሪ አቀረበ፡፡   የማዕከሉ ኃላፊ ጆን ንኬንጋሶንግ በአህጉሪቷ በኮሮና ቫይረስ የሚያዘው ሰው ቁጥር እየጨመረ ነው ብለዋል፡፡…

በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት ለህልፈት የሚዳረጉ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር 40 በመቶ ጨመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአውሮፓ በኮቪድ ምክንያት በየዕለቱ ለህልፈት የሚዳረጉት ሰዎች ቁጥር ካለፈው ሳምንት አንጻር ሲታይ 40 በመቶ ገደማ መጨመሩን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ቃል አቀባይ ማርጋሬት ሃሪስ እንደገለጹት በፈረንሳይ፣ በስፔን፣ በብሪታንያ፣…

ተጨማሪ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 607 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ4 ሺህ 628 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 364 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡   ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 314 ሰዎች በፅኑ…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ከ225 ሺህ አለፈ፡፡ በቫይረሱ ከተጠቁ ሃገራት መካከል ዋነኛዋ በሆነችው አሜሪካ 8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች በኮቪድ መያዛቸውን መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከ8 ነጥብ 6 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ ከ3…

የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጣር በወጣ መመሪያ ቁጥር 30/2013 የተከለከሉ ተግባራትና የተጣሉ ግዴታዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከልና የሚያስከትለው ጉዳት ለመቀነስ አዲስ መመሪያ ወጥቶ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ይገኛል። በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጸድቆ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ የተመዘገበው መመሪያ ቁጥር 30/2013…

ተጨማሪ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 500 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ6 ሺህ 546 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 723 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 269 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…

የኔዘርላንድስ መንግስት 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የኮቪድ19 የመከላከያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኔዘርላንድስ መንግስት ካርድ ኤይድ ከተባለ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር 67 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ኮቪድ19ን ለመከላከልና ለማከም የሚያገለግል ግብዓት ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ፡፡   ድጋፉን የጤና ሚኒስትር…

“ኸርድ ኢሚዩኒቲ”ን መምረጥ የስነ ምግባር ችግር ነው – ዶክተር ቴዎድሮስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ እንዲያዙ በማድረግ በሽታ የመከላከል አቅምን ማዳበር (ኸርድ ኢሚዩኒቲ) ጥቅም ላይ ማዋልን የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አጣጣሉ። ኸርድ ኢሚዩኒቲ ሊፈጠር የሚችለው ክትባት…

ተጨማሪ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 588 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 997 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 841 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 230 ሰዎች በፅኑ ህክምና ላይ እንደሚገኙ…

የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይናዋ ቺንግዳኦ ከተማ ለዘጠኝ ሚሊየን ነዋሪዎቿ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ በዘመቻ ምርመራ ልታካሂድ መሆኑን አስታወቀች፡፡   የዘመቻ ምርመራው ከውጭ ሃገራት የተመለሱ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ክትትል የሚያደርጉበት ሆስፒታል…