በ24 ሰዓታት 769 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 5 ሺህ 271 የላብራቶሪ ምርመራ 769 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ባለፉት 24 ሰዓታት የ14 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ…
በዓለም ላይ በኮቪድ 19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ60 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 60 ሚሊየን ማለፉ ተገለጸ።
እንደ ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ከሆነ እስካሁን በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች 60 ሚሊየን 420 ሺህ 355 ደርሷል።
ከእነዚህ መካከል 38 ሚሊየን 704…
በ24 ሰዓታት 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 963 የላብራቶሪ ምርመራ 418 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 106 ሺህ 203 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
በ24 ሰዓታት 336 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ12 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 213 የላብራቶሪ ምርመራ 336 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 103 ሺህ 56 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…
ፈዋሽነቱ 95 በመቶ ይደርሳል የተባለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሞዴርና የተባለው ኩባንያ የሞከረው የኮሮና ቫይረስ ክትባት 94 ነጥብ 5 በመቶ ፈዋሽ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ሞዴርና ይፋ ያደረገው ይህ ክትባት በአሜሪካ ሁለተኛውና ትልቅ ግኝት ተብሎለታል፡፡
የአሜሪካ የተላላፊ በሽታዎች ተቋም ኃላፊ አንቶኒዮ ፉቺ…
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ገደማ ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከገባ ጀምሮ በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ ገደማ ደርሷል፡፡
ወረርሽኙ ወደ ኢትዮጵያ መግባቱ የተሰማው ባለፈው ዓመት መጋቢት 3 ቀን እንደነበር የሚታወስ ሲሆን አሁን ላይ 99 ሺህ 982 ሰዎች በወረርሽኙ…
ፈዋሽነቱ 90 በመቶ የተረጋገጠ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት ኩባንያዎች ይፋ የተደረገው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ክትባት 90 በመቶ ሰዎችን በኮሮና ቫይረስ ከመያዝ ታድጓል ተብሏል፡፡
ክትባቱን ይፋ ያደረጉት የአሜሪካው ፋይዘር እና የጀርመኑ ባዮንቴክ ሲሆን ግኝቱ ለሳይንስና ለሰው ልጅ ትልቅ አበርክቶ…
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ዓለም ላይ ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ50 ሚሊየን አልፏል።
ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ደግሞ በአሜሪካና በአውሮፓ አዳዲስ በወረርሽኙ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ክብረወሰን በሆነ…
በአሜሪካ በአንድ ቀን ብቻ ከ100 ሺህ ሰው በላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኘበት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በአሜሪካ በትናንትናው ዕለት ብቻ 102 ሺህ 591 ሰዎች ኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
ወረርሽኙ ከተከሰተበት ወቅት ጀምሮ በአንድ ቀን ይህን ያህል ሰው ሲያዝ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡
በተለያዩ ግዛቶች…
ተጨማሪ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 953 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ5 ሺህ 726 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 359 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 353 ሰዎች በፅኑ ህክምና…