ባለፉት 24 ሰዓታት 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 24 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 639 የላቦራቶሪ ምርመራ 451 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በፌስቡክ ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 24 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ዘመቻ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወረርሽኙ ከተጠቁት አህጉራት መካከል አንዱ የሆነው የአውሮፓ ህብረት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚረዳውን የክትባት ዘመቻ በይፋ ጀምሯል፡፡
የአውሮፓ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሊየን በትናትናው ዕለት ለ27ቱ አባል ሃገራት የሚውል…
በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲስ የኮሮና ቫይረስ ምክንያት ብሪታንያ የጉዞ እገዳ አስተላለፈች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ በደቡብ አፍሪካ ከተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ወደ ሃገሪቱ የሚደረጉ በረራዎችን ማገዷን አስታወቀች፡፡
አዲሱ ቫይረስ የተለየው ከደቡብ አፍሪካ ከተመለሱ ተጓዦች ሲሆን በለንደን እና በሰሜናዊ ምዕራብ እንግሊዝ ነው መከሰቱ…
ባለፉት 24 ሰዓታት 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 701 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 242 የላብራቶሪ ምርመራ 397 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
እንዲሁም 701 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
ይህም…
ባለፉት 24 ሰዓታት 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 1 ሺህ 335 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 778 የላብራቶሪ ምርመራ 473 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በትዊተር ገጻቸው እንደገለጹት 1 ሺህ 335 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ…
የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መጥቷል- ዶ/ር ሊያ ተደሰ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19 የጽኑ የህሙማን ቁጥር በከፍተኛ መጠን በመጨመሩ ከጤና ተቋማት የመቀበል አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከልና መቆጣጠር ዳግም ትኩረት እንደሚያስፈልግም ሚኒስትሯ…
24 ሰዓታት 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ8 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 203 የላብራቶሪ ምርመራ 440 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።
እንዲሁም 1 ሺህ 972 ሰዎች ከኮሮና ቫይረስ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በትዊተር ገጻቸው አስታውቀዋል፡፡
ባለፉት…
ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ሩስያ በወረርሽኙ ከፍተኛ ተጋላጭነት ውስጥ ለሚገኙ ዜጎቿ የኮሮና ቫይረስ ክትባት መስጠት ጀመረች፡፡
ክትባቱ እየተሰጠ የሚገኘው ለዚሁ ተብለው በተከፈቱ አዳዲስ ክሊኒኮች ነው ተብሏል፡፡
ይህ ስፑትኒክ ቪ የተሰኘው ክትባት በ70 ክሊኒኮች ነው…
ብሪታንያ ፋይዘር የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታንያ ፋይዘር እና ባዮንቴክ የተሰኙ የኮሮና ቫይረስ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጠች፡፡
ብሪታንያ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ ስትሰጥ ከምዕራባውያን ሀገራት መካከል የመጀመሪያዋ ያደርጋታል ነው የተባለው፡፡…
በ24 ሰዓታት 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 4 ሺህ 493 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገው 4 ሺህ 817 የላብራቶሪ ምርመራ 540 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ባለፉት 24 ሰዓታት የ6 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ…