በብራዚል በኮቪድ19 ምክንያት በአንድ ቀን 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል አዲስ በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ በአንድ ቀን ብቻ 4 ሺህ 195 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡
በሀገሪቱ የሚገኙ ሆስፒታሎች በወረርሽኙ በተያዙ ሰዎች መጨናነቃቸው ተነግሯል፡፡
በተለያዩ ግዛቶች ውስጥ 90 በመቶ የሚሆነው የጽኑ ህሙማን…
ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆናቸውና ከ55 ዓመት በላይ ሆነው ተጓዳኝ የጤና ችግር ላለባቸው ግለሰቦች የኮቪድ 19 ክትባት ከሰኞ ጀምሮ ይሰጣል- የጤና…
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዕድሜያቸው ከ65 ዓመት በላይ የሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ከ55 እስከ 64 ዓመት ሆነው የሚታወቅ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያባቸው የህረተሰብ ክፍሎች ከመጪው ሰኞ ጀምሮ የኮቪድ 19 ክትባት አገልግት እንደሚሰጣቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…
በኤካ ኮተቤ የኮቪድ ማዕከል ፅኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ በመገኘት ታማሚዎቹን እና ሃኪሞቹን አነጋግረናል
https://www.youtube.com/watch?v=jXPYW8_wVZ8
የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡
የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ…
በኢትዮጵያ ከሦስት ግለሰቦች አንደኛው ኮቪድ-19 ሊኖርበት ይችላል – የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከሦስት ግለሰቦች አንደኛው የኮሮና ቫይረስ ሊገኝበት እንደሚችል የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንም ጠቅሷል፡፡
በትናንትናው ዕለት ከተመረመሩት 100…
በድሬዳዋ በአንድ ሳምንት ውስጥ የኮቪድ 19 ምርምራ ከተደረገላቸው 380 ሰዎች ውስጥ 125ቱ ቫይረሱ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ በአንድ ሳምንት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርምራ ከተደረገላቸው 380 ሰዎች ውስጥ 125 ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገለጸ፡፡
የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ለምለም በዛብህ በጉዳዩ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
የጤና ቢሮ ኃላፊዋ…
ግማሽ የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች ክትባት ማግኘታቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 26 ነጥብ 8 ሚሊየን የሚደርሱ ብሪታንያውያን አዋቂዎች የመጀመሪያ ዙር የኮሮና ቫይረስ ክትባት መውሰዳቸው ተነገረ፡፡
የጤና ሚኒስትሩ ማት ሃንኮክ ትልቅ ስኬት ነው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ሀገሪቷ አርብ ዕለት ብቻ 711 ሺህ 156 ዜጎቿን…
በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ክትባት በተቀናጀና በታቀደው መሰረት እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ክትባት በተቀናጀና በታቀደው መሰረት እየተሰጠ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ክትባቱ በታቀደው መሰረት በመላው ሀገሪቱ በተሳካ ሁኔታ መሰጠቱን ቀጥሏል ብሏል ሚኒስቴሩ፡፡
እስካሁን በርካታ የጤና ባለሙያዎች…
ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ
ይህም ከተመረመሩት 100 ሰዎች መካከል 26 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ያሳያል
በጽኑ ህሙማን ማዕከል ውስጥም ህክምናቸውን የሚከታተሉ ሰዎች ቁጥርም 600 ደርሷል
ወደ ጽኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ የመተንፈሻ መሳሪዎች እጥረት እጅግ አሳሳቢ ሆኗል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በኮሮና ቫይረስ ታመው ወደ ጽኑ ህክምና ክፍል የሚገቡ ዜጎች ቁጥር ማሻቀቡን ተከትሎ የመተንፈሻ መሳሪዎች እጥረት እጅግ አሳሳቢ መሆኑን የኮሮና ህክምና ማዕከላት ኃላፊዎች ተናግረዋል፡፡
ከመሳሪያዎች እጥረት ባለፈም ላሉት የመተንፈሻ መሳሪያዎች…