የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ (Face Mask) አጠቃቀምና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው ልብ ይበሉ
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ (face mask) አጠቃቀሙና እነማን መጠቀም እንዳለባቸው በቅጡ ባለመረዳት ሰዎች ለአላስፈላጊ ወጪና እንግልት ሲዳረጉ ይስተዋላል፡፡ ስለሆም ማስክ የሚከተሉት ሰዎች እንዲጠቀሙት ይመከራል፡፡
የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም የሚያስፈልገን በበሽታው የተያዘ ወይም…
የኮሮና ቫይረስ ክትባት ሙከራ ሊደረግበት ነው
አዲስ አበባ ፣መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት በአሜሪካ ሙከራ ሊደረግበት ነው።
በአሜሪካ ብሄራዊ የጤና ኢንስቲትዩት ፈንድ ድጋፍ የሚሰጠው ክትባት በዛሬው እለት ሲያትል በሚገኘው የጤና ምርምር ኢንስቲትዩት ይሰጣል ተብሏል።
ክትባቱ ፈቃደኛ በሆኑ 45 ወጣቶች…
የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ ደርሷል – ዶ/ር ቴድሮስ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ አስጊ የሚባል ደረጃ ላይ እና ዓለም አቀፍ ስጋት ሊሆን የሚችልበት አቅም ላይ መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ገለፁ።
የዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም አስተያየት የተሰማው በተለያዩ የዓለም…
ኮቪድ 19 ወይንም ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት
https://www.youtube.com/watch?v=IyqkMmlx0WM&t=291s
ብሪታሚያ ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ዜጎችን ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሪታኒያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ከ70 ዓመት በላይ ዕድሜ ያላቸው ሰዎችን ለአራት ወራት ወደ ለይቶ ማቆያ ልታስገባ መሆኑ ተገልጿል።
ከአራት ወር በፊት በቻይና የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት…
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ፥ በኢትዮጵያ የኮሮና…