የኮሮና ቫይረስን መከሰት ተከትሎ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ የንግድ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ መወሰድ ተጀመረ
https://www.youtube.com/watch?v=j1E5BSrKruY
የእጅ መታጠብ አስፈላጊነት- ቆይታ ከአቶ አሮን መብራህቱ ከማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
https://www.youtube.com/watch?v=o9wM0T2aIIs
የኮሮና ቫይረስን መከሰት ተከትሎ የንጽህና መጠበቂያ ምርቶች ላይ ስለተደረገው ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ
https://www.youtube.com/watch?v=0-pJgxJZcHk
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የመጡ በመሆናቸው ተቋማቱን ዘግቶ ተማሪዎቹን ወደ የቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ማድረግ ቫይረሱ እንዳይስፋፋ እየተወሰዱ ካሉ ጥንቃቄዎች አኳያ ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያመዝን መታመኑን የሳይንስና…
ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኮሮና ቫይረስ እንዳይጠቁ የመከላከያ ዜዴዎችን ተግባራዊ እያደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዩኒቨርሲቲዎች ውጭ በመላ ሀገሪቱ ትምህርት መቋረጡን ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው።
ይህን ተከትሎም የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ በዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት የሚመራ ኮሚቴ አቋቁሞ ወደ ተግባር መግባቱን…
ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዚህ ቀደም ከሳዑዲ ዓረቢያ መጥቶ የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች አሳይቶ ወደ ለይቶ ማቆያ ሊወሰድ ሲል ያመለጠው ግለሰብ ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩቱት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ እንዳስታወቀው ግለሰቡ ከቫይረሱ ነጻ…
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ዜጎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊከተሉት የሚገባውን የእጅ መታጠብ ሂደት አሳይተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=y7e8nM0JAz0
መንገደኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ማድረግ ያለባቸው ጥንቃቄ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተሽከርካሪዎች ወደ ተለያዩ ቦታዎች የሚንቀሳቀሱ መንገደኞች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚከተሉትን ጥንቃቄዎች ቢያደርጉ ይመከራል።
የተሽከርካሪ መስኮቶች ወይም መስታዎቶች በአግባቡ መከፈታቸውን ማረጋገጥ፣
በጉዞም ሆነ ያለጉዞ የተሽከርካሪ…
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል።
አሁን ላይም ቫይረሱ ከ156 በላይ በሆኑ የዓለም ሀገራት ውስጥ መስፋፋቱን የዓለም ጤና ድርጅት ያስታወቀ ሲሆን፥ በአፍሪካም ኢትዮጵያን…
የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠንቅቀዋል።
ቫይረሱ በስርዓተ ነርቭ ላይ የሚያደርሰው የጤና ችግር በልብ እና በመተንፈሻ አካላት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት የከፋ መሆኑን በቤጂንግ የዲታን…