ኮቪድ -19ን ለመከላከል የሚያግዘው የአልኮል እጥረት
https://www.youtube.com/watch?v=zD9fme1eUiU
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል የቁሳቁስ ድጋፍ
https://www.youtube.com/watch?v=aZO79W1n7-g
ፋና ጤናችን – ኮሮና ቫይረስ የሚተላለፈው እንዴት ነው ? መከላካያውስ •••?
https://www.youtube.com/watch?v=Zi2dOet-jIg
ም/ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ሊከተሉት የሚገባውን የእጅ መታጠብ ሂደት አሳይተዋል
https://www.youtube.com/watch?v=JfHGis8NyKk
በኮሮና ቫይረስ የተጠቁት የላይቤሪያ ባለስልጣን በለይቶ ማቆያ አልቀመጥም በማለታቸው ከስራ ታገዱ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የላይቤያው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ዊሃ በላይቤሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙትን የመጀመሪያውን ሰው ከስራ አገዱ፡፡
ናትናኤል ብላማ የተባሉት እኚህ ግለሰብ የሀገሪቱ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ሃላፊ ሲሆኑ በቅርቡ ከስዊዘርላንድ ወደ አገራቸው ሲመለሱ…
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ህብረተሰቡ የእጅ ንፅህናውን በመጠበቅ ራሱን ከኮሮና ቫይረስ እንዲከላከል አሳሰቡ
https://www.youtube.com/watch?v=N3FGnfeTblM
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ከህብረተሰቡና ከመንግስት ምን ይጠበቃል? ከአቶ ሞላ ጎዲፍ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=PegF8tyikFc
በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ሰዎች ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 5 ግለሰቦች ጋር የቅርብ ንክኪ ያላቸው 992 ባሉበት ቦታ ለ14 ቀናት የጤና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ በሽታ…
በአሜሪካ የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ የሙከራ ክትባት በሰዎች ላይ ተደረገ
አዲስ አበባ፣መጋቢት 8፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል የሙከራ ክትባት ለመጀመሪያ ጊዜ በሰዎች ላይ መሞከሩ ተሰማ፡፡
ክትባቱ የተሞከረው በዋሽንግተን ሲያትል በሚገኘው የኪያሰር ፐርማነንቴ የምርምር ተቋም ውስጥ በአራት በጎ ፈቃደኛ ሰዎች ላይ…
በሃገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ መከላከል ይቻል ዘንድ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሳሰበ
https://www.youtube.com/watch?v=I823cknp5Lc