በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳረገ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በኮቪድ 19 ምክንያት በሁለት ቀናት ውስጥ ከስምንት ሺህ ሰው በላይ ለህልፈት ተዳርጓል፡፡
እንዲሁም ለአራት ተከታታይ ቀናት ደግሞ ከ400 ሺህ ሰው በላይ ቫይረሱ ተገኝቶበታል፡፡
በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢዎች ደግሞ ወረርሽኙ እየከፋ…
ባለፉት 24 ሰዓታት 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 722 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 695 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 264 ሺህ 367 ደርሷል።
በሌላ በኩል…
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 4 ሺህ 776 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 552 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 263 ሺህ 672 ደርሷል።
በሌላ በኩል 1 ሺህ 74…
በህንድ በአንድ ቀን ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በኮቪድ ሲያዙ 3 ሺህ 689 ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በአንድ ቀን ብቻ ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ ከ400 ሺህ በላይ ሰዎች በትናትናው ዕለት በኮቪድ 19 ሲያዙ ዛሬ ደግሞ 3 ሺህ 689 ሰዎች ለሕልፈት ተዳርገዋል፡፡
ይህ ወረርሽኙ ከተከሰተ በኋላ በሀገሪቱ ብዛት ያላቸው ሰዎች ለህልፈት…
ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ 940 ፅኑ ህሙማን ሲገኙ ፤ የ34 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 7 ሺህ 99 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 244
ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ አሁን ላይ በፅኑ ህሙማን ክፍል 940 ሰዎች የህክምና ክትትል…
አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ ክትባት የወሰዱ ዜጎቿ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቀደች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሙሉ ለሙሉ የኮሮና ቫይረስ ክትባት የወሰዱ ዜጎች እጅግ በርካታ ሰው ከተገኘበት ቦታ ውጭ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ሳይጠቀሙ እንዲንቀሳቀሱ ፈቃድ ሰጠች።
የአሜሪካ በሽታ መከላከል እና መቆጣጠር ማዕከል ያወጣው መመሪያ ሙሉ ለሙሉ…
ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 258 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 254 ሺህ 44 ደርሷል።
በሌላ በኩል 2 ሺህ 50 ሰዎች…
ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ 19 ክትባት ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛውን ዙር የኮሮና ቫይረስ የክትባት መርሃ ግብር ለማስጀመር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰሃረላ አብዱላሂ አስታወቁ፡፡
በኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ፍቃድ የተሰጣቸው አስትራዜኒካ እና የሲኖ ፋርም…
እስራኤል በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ህክምናን ለማገዝ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ድጋፍ የሚያደርግ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው።
የህክምና ባለሙያዎችን ያካተተው ልዑኩ ከሳምሶን አሱታ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ወደ ኢትዮጵያ የሚላክ ሲሆን በዶክተር አሳፍ ፔሬዝ የሚመራ ነው።
ልዑኩ…