Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል 10 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ባንኩ በዛሬው እለት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለጤና ሚኒስቴር የ10 ሚሊየን ብር ማስረከቡን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…

ኳራንቲን ምንድነው?

ከባለፈው ዜና የሰማነው አንድ በኮሮና ቫይረስ ህመም ተጠርጥሮ ወደ ለይቶ ማቆያና ህክምና ተቋም በሚወሰድበት ሰዓት አምልጦ የተለያየ ቦታ ከደረሰ በኋላ ተይዞ ምርመራ ሲደረግለት ነጻ ሆኖ ተገኝቷል፡፡ ይህ ስለ ለይቶ ማቆያ በቂ ያልሆነና የተዛባ መረጃ መድረስ ጋር ተያይዞ የሚፈጠር መደናበር የሚከሰት…

በክልሎች የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ እስካሁን በክልሎች ባይከሰትም ክልሎች ቫይረሱን ለመከላከል የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየሰሩ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገልጸዋል። የዓለም የጤና ስጋት እና ወረርሽኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ በኢትዮጵያ በ6 ሰዎች…

በጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጂቡቲ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ ሰው የተገኘባት ሌላኛዋ የአፍሪካ ቀንድ ሀገር መሆኗ ተገለፀ።   በቫይረሱ የተያዘው ግለሰብ ከአራት ቀን በፊት ጂቡቲ የደረሰ የስፔን ልዩ ሀይል አባል ሲሆን በትናንትናው ዕለትም ምርመራ ተደርጎለት…