Fana: At a Speed of Life!

የብሪታንያ ኢንጂነሮች ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የአየር መተንፈሻ አሻሽለው ሰሩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 22፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)  በለንደን  የሚገኙ የመርቼዲስ  ሞተር አምራች ኢንጂነሮች ከ100 ሰዓት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለኮሮና ቫይረስ ህመምተኞች የሚረዳ የመተንፈሻ መሳሪያ አሻሽለው መስራታቸው ተሰማ፡፡ መሃንዲሶቹ ለንደን ውስጥ ከሚገኙ ክሊኒኮች እና የዩኒቨርሲቲ መሐንዲሶች…

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ለይቶ ማቆያ ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ለይቶ ማቆያ ሊገቡ መሆኑ ተነገረ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቅርብ ረዳት በኮሮና ቫይረስ መያዙን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት ራሳቸውን ለይተው እንደሚገኙ ተነግሯል። ኔታንያሁ ከቅርብ አማካሪዎቻቸው ጋር…

ከኮሮና ቫይረስ ራስን ለመጠበቅ ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት መነሻውን ቻይና ያደረገውን የኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ መሆኑን አውጇል። በኢትዮጵያም የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ራስን ከዚህ ቫይረስ ለመጠበቅም የሚከተሉትን…

በኮሮና ቫይረስ ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 34 ሺህ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን የተመለከቱ መረጃዎች። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 723 ሺህ 700 ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 151 ሺህ 991 በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸውን ያጡ ሰዎች 34 ሺህ በቻይና…

በፈረንሳይ ፈጣን ባቡሮች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ለማመላለስ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ በኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ሁኔታ የተጠቁ የሀገሪቱ አካባቢዎች ያለውን የአልጋ መጨናነቅ ለመቀነስ ፈጣን ባቡሮች በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን ለማመላለስ ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው። ፈረንሳይ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጁ ፈጣን ባቡሮችን ነው ለዚህ…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ )አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19 )ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቋል። በዛሬው እለት በኮቪድ-19 ላይ ጥናት የሚያኪያሂድ የጥናት ቡድን የተቋቋመ ሲሆን ፥ቡድኑ ጥናቱን ለመጀመር ከተመደበው አጠቃላይ…

ሳሙና ፣ ሳኒታይዘሮች እና ሙቅ ውሃ ከኮሮናናሌሎች ቫይረሶችን ለመከላከል ምን ያህል ይረዱናል?

አዲስ አበባ፣መጋቢት 15፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ 19ኝ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል እጅን በሳሙና ፣ በሳኒታይዘሮች እና በሙቅ ውሃ ደጋግሞ መታጠብ አንዱ የመከላከያ እርምጃ ነው፡፡ እነዚህ የእጅ የንጽህና መጠበቂያ ግብዓቶች ቫይረሱን በመከላከል ረገድ እንዴት እና ምን ያህል ይረዳሉናል?…

በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዱከም የሚገኘው ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ በኢስተርን ኢንዱስትሪ…

የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ ነው – ዶክተር ቴድሮስ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ዓለም ላይ በፍጥነት እየተዛመተ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የቫይረሱን ስርጭት አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፥ በቫይረሱ የተያዘው የመጀመሪያው ሰው ከታወቀበት እለት…