Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራን ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ስራውን የሚሰራው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ነው። የምርመራ ስራው…

በኦሮሚያ ክልል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር ከ256 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ድጋፍ የማሰባሰብ ግብረ ሀይል ለኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ተግባር የሚውል ከ256 ሚሊየን ብር በላይ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። ግብረ ሃይሉ በዛሬው እለት 3ኛ ዙር የገንዘብና የቁሳቁስ ድጋፍ አሰባስቧል። ድጋፉን የክልሉ…

በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ተጋላጭ በሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ላይ በስፋት ምርመራ ለማካሄድ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ከመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት…

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 44 ደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 164 ሰዎች ውስጥ አንድ ግለሰብ በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋገጠ።  በ24 ሰዓታት ውስጥ ምርመራ ከተደረገላቸው ሰዎች መካካል 26ቱ በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ጋር ንክኪ አላቸው…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ሚሊየን 16 ሺህ 401 መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በቫይረሱ ሳቢያ 53 ሺህ 160 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም ገልጿል። ከዚህ ውስጥ በጣሊያን 13 ሺህ 915 ሰዎች…

የጤና ባለሙያዎች ስለኮሮና የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የጤና ባለሙያዎች በተለያዩ የመዲናዋ ጎዳናዎች በመዘዋወር ኮሮናቫይረስ  ወረርሽኝን በተመለከተ የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርት ሰጡ። የግንዛቤ ማስጨበጫ ትምህርቱን የሰጡት በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የልብ ህሙማንና ህፃናት መርጃ ማዕከል የሚገኙ…

በሳምባ ኢንፌክሽን ዛሬ ማለዳ ህይወታቸው ያለፈው የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ እንዳልነበረባቸው በምርመራ ተረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምባ ኢንፌክሽን ዛሬ ማለዳ ህይወታቸው ያለፈው የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮናቫይረስ እንዳልነበረባቸው በላብራቶሪ በምርመራ መረጋገጡን ነው የጤና ሚኒስቴር የገለጸው። የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ…