በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 1 ሚሊየን መድረሱ ይፋ ሆኗል።
በሀገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ደግሞ 58 ሺህ መድረሱ ነው የተነገረው።
ሆኖም የአሜሪካ የተለያዩ ግዛቶች የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር…
ዜና ማይንድ /SET/ ኮቪድ- 19 ከዶ/ር ምህረት ደበበ ጋር
https://www.youtube.com/watch?v=QJnMKbnrX3s
ዜና ማይንድ | SET – ዶ/ር ምህረት ደበበ ከተላላፊ በሽታዎች ፕሮፌሰር ዶ/ር ዳውድ ሲራጅ ጋር ያደረጉት ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=z6v1V1UtgQA
የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ከጤና ሚኒስትር ዲኤታ ጋር የተደረገ ቆይታ
https://www.youtube.com/watch?v=zoCcQaMEMWg&t=2s
ልጆስ ስለኮሮና ቫይረስ እየተማሩ የሚጫወቱትን ጌም የሰሩ ታዳጊዎች ተሞክሮ
https://www.youtube.com/watch?v=v7CIrBhx8lc
የኮቪድ- 19ን መከላከል ስራ በሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ
https://www.youtube.com/watch?v=ZNjpyD5z0vo
በስጋ ቤቶች (ሉካንዳዎች) የሚተገበሩ ግዴታዎች
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝም ሆነ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ሲባል በፌደራል ደረጃ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል።
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች መፈፀም የበሽታውን ስርጭት ለመግታት አስተዋፅኦ የሚያደርግ በመሆኑ ሁሉም…
በሲውዘርላንድ ከኮቪድ-19 ያገገመው ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ የጥንቃቄ መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=tVnJJbglm9E&t=6s
የኮሮና ቫይረስን በተመለከተ የተደረገ ውይይት #ፋና
https://www.youtube.com/watch?v=kUIR1oshuII
ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ህይዎታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 102 ሺህ አልፏል።
እንደ ጆን ሆፕኪንስ መረጃ በቫይረሱ ሳቢያ 102 ሺህ 782 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
ከዚህ ውስጥ በጣሊያን እና አሜሪካ በተናጠል ከ18 ሺህ በላይ ሰዎች…