Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ጤና ድርጅት ኮሮናቫይረስን ለማከም ይረዳል በተባለው ሃይድሮክሲክሎሮኪን የወባ መድሃኒት ላይ የሚያደርገውን ሙከራ አቋረጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ኮሮናቫይረስን ለማከም እንደሚረዳ የተነገረው ሃይድሮክሲክሎሮኪን በተባለው የወባ መድሃኒት ላይ ሲያደርግ የነበረውን ሙከራ አቋረጠ። ሙከራው የተቋረጠው መድሃኒቱ ከደህንነት ጋር ተያይዞ አደጋ ሊያደርስ ይችላል በሚል ስጋት…

ለኮሮናቫይረስ ክትባት ማፈላለግ ስራ የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ የዓለም ጤና ድርጅት ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት የማፈላለግ ስራውን ለማፋጠን የሚደረጉ ድጋፎች እንዲጠናከሩ የዓለም ጤና ድርጅት ጥሪ አቀረበ። ከ7 እስከ 8 የሚሆኑ የተለያዩ አይነት ክትባቶች ተመርጠው እየተሰራባቸው መሆኑንም የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር…

የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ስራ ከ8 ቢሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አድርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ሀገራት መሪዎች ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት ለሚደረገው ጥረት ከ8 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ። በአውሮፓ ህብረት አስተባባሪነት ለኮሮናቫይረስ ክትባት ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ዙሪያ በኢንተርኔት አማካኝነት…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው አብዛኞቹ ሰዎች በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ አብዛኞቹ በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ገለፀ። ይህ መረጃ እስከተጠናቀረበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ በአጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው 131…