Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ 220 ሚሊየን ክትባት ታገኛለች – የዓለም ጤና ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ፈዋሽነቱ ሲረጋገጥ አፍሪካ 220 ሚሊየን መጠን ክትባት እንደምታገኝ አስታወቀ። የድርጅቱ የአፍሪካ ፕሮግራም አካባቢያዊ ኋላፊ ሪቻርድ ሚሂይጎ እንደገለጹት፥ በቅድሚያ የህክምና ባለሙያዎችና ተጋላጭነት…

የኮሮና ቫይረስ የምርመራ ውጤትን በእጅ ስልክ በጽሁፍ መልዕክት ለማሳወቅ የሚያስችል አሰራር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ምርመራ ውጤት ለተመርማሪዎች በ8335 በእጅ ስልካቸው የጽሁፍ መልዕክት እንዲደርሳቸው የሚያስችል ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ የሕብረተስብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ…

በዓለም ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ26 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 26 ሚሊየን አለፈ። ጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ እስከ አሁን ድረስ 26 ሚሊየን 37 ሺህ 404 ሰዎች መያዛቸውን ይፋ አድርጓል። ተቋሙ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው ሦስት አገራት እያንዳንዳቸው…

ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ልታሰራጭ መሆኑን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 25፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ከመስከረም ወር ጀምሮ በስፋት ለማሰራጨት ማቀዷን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ሚኻኤል ሙራሽኮ አስታወቁ። ሩስያ ከ25 ሚሊየን በላይ የዓለም ህዝብ ላጠቃው የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማግኘቷን በቅርቡ ይፋ ማድረጓ ይታወሳል።…

ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው የ20 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ18 ሺህ 060 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 1 ሺህ 186 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።   ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰአታት የ 20…

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 778 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 20 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 14፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 21 ሺህ 456 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 778 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 35 ሺህ 836…

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከ170 ሺህ አልፏል። ትናንትናም ለህልፈት የተዳረጉ ሰዎች ቁጥር ከቀደመው በ483 ጭማሪ አሳይቷል ነው የተባለው። ከዚህ ውስጥ ፍሎሪዳ፣ ቴክሳስ እና ሉዊዚያና…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 688 የላብራቶሪ ምርመራ 1086 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህም ባለፈ የ16 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…

ሩሲያ የኮቪድ-19 ክትባትን በ2 ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማምረት እንደትምጀር አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ አዲስ ያገኘችውን የኮቪድ-19 መከላከያ ክትባት በስፋት በማምረት ጥቅም ላይ ማዋል ልትጀምር መሆኑን አስታውቃለች።   የመጀመሪያው ዙር የክትባቱ ምርትም በሁለት ሳምንት ውስጥ እንደሚጀምርም የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር ትናንት በሰጠው…

በኢትዮጵያ በ24 ሰዓታት 565 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ17 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 9 ሺህ 035 የላብራቶሪ ምርመራ 565 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 22 ሺህ 818 መድረሱንም የጤና ሚኒስትር…