ባለፉት 24 ሰዓታት 767 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 394 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 767 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 83 ሺህ 429…
በዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 37 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዓቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 37 ሚሊየን አለፈ።
ዎርልዶሜትር በበይነመረቡ ይፋ እንዳደረገው በወረርሽኙ አማካኝነት ከ1 ሚሊየን 73 ሺህ በላይ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን ነው ያሰፈረው፡፡
በተጨማሪም 28 ሚሊየን…
ተጨማሪ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 944 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ5 ሺህ 278 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 566 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
ሚኒስትሯ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ 282 ሰዎች…
በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ነጥብ 5 ሚሊየን መድረሱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡
ድርጅቱ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ ማገገማቸውን ነው የገለጸው፡፡
በቫይረሱ ከተያዙ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ውስጥ 36…
ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን ከ40 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ የሚያሳውቅ መመርመሪያ ሰራች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ናይጀሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን ከ40 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ የሚያሳውቅ የመመርመሪያ ኪት መስራቷን አስታወቀች፡፡
አዲሱ መመርመሪያ ኪት በአነስተኛ ወጪና ስልጠና አገልግሎት መስጠት ይችላል ተብሏል፡፡
የሀገሪቱ የጤና ሚኒስትር ኦሉሩኒምቤ ማሞራ÷…
ባለፉት 24 ሰዓታት 640 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 14 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 284 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 640 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 74 ሺህ 584…
በቅርቡ ይፋ በሚደረገው የመመርመሪያ መሳሪያ የኮሮና ቫይረስ ውጤትን በደቂቃዎች ውስጥ ማወቅ ይቻላል – የዓለም ጤና ድርጅት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በቅርቡ ይፋ የሚያደርገው የኮሮና ቫይረስ የመመርመሪያ መሳሪያ በደቂቃዎች ውስጥ ውጤትን ይፋ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡
የድርጅቱ ዳይሬክተር ጄነራል ቴድሮስ አድሓኖም÷ ቫይረሱን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት አዲሱ መመርመሪያ…
በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት 889 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ 12 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 8 ሺህ 115 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 69 ሺህ 709 ደርሷል።
በሌላ…
በህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘው ሰው ቁጥር ከ 5 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ በኮሮና ቫይረስ የተያዘባት ሰው ቁጥር ከ5 ሚሊየን ማለፉን አስታወቀች፡፡
በህንድ የተመዘገበው ይህ ቁጥር ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ ከተጠቁ አገራት መካከል ሁለተኛዋ ያደርጋታል፡፡
በሀገሪቱ ከቅርብ ቀናት ወዲህ በየዕለቱ 90 ሺህ ሰዎች…
ባለፉት 24 ሰዓታት 976 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን የ15 ሰዎች ሕይወት አልፏል
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 19 ሺህ 449 የላብራቶሪ ምርመራ 976 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 59 ሺህ 648 መድረሱንም…