ባለፉት 24 ሰአታት 5 ሺህ 185ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት ለ13 ሺህ 280 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሺህ 185 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ከዚህ ባለፈም 232 ሰዎች በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ሲሆኑ÷ የሰባት ሰዎች ሕይወት…
የሰሞኑ ጉንፋን ጉዳይ!
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን ወረርሽ በሚመስል መልኩ በርካቶች በዚህ ህመም ተይዘዋል። የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልም ለዚህ የሰሞኑ ጉንፋን ጠቃሚ መረጃን በማህበራዊ ትስስር ገፁ ይዞ ወጥቷል።
የሰሞኑ ጉንፋን ለየት የሚያረገው ግን ከፍተኛ ትኩሳት እና ጠንከር ያለ ሳል…
በአፍሪካ ኮቪድ-19 የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን አለፈ
አዲስ አበባ፣ታኅሣሥ 2፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እጅግ እየተስፋፋ እንደሆነና በሽታው የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ከ8 ነጥብ 8 ሚሊየን መብለጡ ተገለጸ፡፡
ምንም እንኳን አፍሪካ የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመግታት ከፍተኛ ርብርብ እያደረገች ቢሆንም በአህጉሪቱ 8 ሚሊየን…
የጀርመኗ ሄሰን ግዛት ነዋሪዎች ኮሮና ቢጠፋም መጨባበጥ የለም ብለዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናውያን ኮሮና ቫይረስ ቢጠፋ እንኳን መጨባበጥና መተቃቀፍ እንደሚያቆሙ ለራሳቸው ቃል መግባታቸውን ገለፁ።
በጀርመን ሄሰን ግዛት ውስጥ የሚገኙ ሰዎች በኮቪድ-19 ምክንያት ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ…
በኮቪድ 19 በአንድ ቀን ብቻ የ43 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገሪቱ የተከሰተው አዲሱ የኮሮና ቫይረስ ዝርያ በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መምጣቱን የጤና ሚኒስቴር አሰታወቀ፡፡
የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በወቅታዊ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ዙሪያ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…
ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል።
ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም ሶስት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ 129…
ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
ባለፉት 24 ሰአታት 95 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 837 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 95 ሰዎች ላይ ቫይረሱ ተገኘቷል።
ባለፉት 24 ሰአታት 500 ሰዎችም ከቫይረሱ አገግመዋል፡፡…
በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭት እንደ አዲስ ዳግም ማገርሸቱ ተሰምቷል፡፡
ይህን ተከትሎም የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን ከግዛት አስተዳዳሪዎች ጋር አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጋቸው ነው የተገለጸው፡፡
በውይይታቸው እንደ አዲስ…
ባለፉት 223 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው 261 ፅኑ ህሙማን ይገኛሉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4 ሺህ 935 የላብራቶሪ ናሙና ምርመራ 223 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባለፉት 24 ሰዓታት የስድስት ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በአጠቃላይ በቫይረሱ ምክንያት…
የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል የኮቪድ-19 ምላሽ ሰጪ ሰራተኞች 1 ሺህ 442ኛውን የኢድ አልፈጥር በዓልን በስራ ላይ አከበሩ፡፡
በበዓል አከባበሩ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና…