Browsing Category
ቢዝነስ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
አጠቃላይ አቅርቦቱም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃርም የ28 በመቶ ጭማሪ…
ኢትዮ ቴሌኮም 93 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2016 በጀት ዓመት 93 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ የበጀት ዓመቱን የሥራ አፈጻጸም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም ኩባንያው በዓለም ካሉ 778…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ2017 በጀት አመት ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 በጀት አመት ከ21 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ማቀዱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገልጿል።
የቢሮው ሃላፊ ወይዘሮ አለምነሽ ደመቀ ÷ በክልሉ የ2017 የበጀት አመት የግብር መክፍያ ቀን ከነገ ጀምሮ በሁሉም ማዕከላት ይካሄዳል…
በሶማሌ ክልል ከ12 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት 12 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል።
ቢሮው ለታክስ አምባሳደሮች ባዘጋጀው የእውቅና መርሐ ግብር ላይ የክልሉ ም/ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን እንዳሉት÷ለተመዘገበው የላቀ ውጤት የታማኝ…
ከ247 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 247 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ዕቃዎቹ የተያዙትም ከሰኔ 7 እስከ 13 ቀን 2016 ዓ.ም በተደረገ ክትትል መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚሁ መሠረትም 233 ነጥብ 8 ሚሊየን…
ባለፉት 11 ወራት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ኮሚሽኑ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት11 ወራትት 171 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ ሀገራዊ የምጣኔ ሀብት እድገት ያለበትን ደረጃ እንዲሁም የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ ቀናት ስራ ክንውንን በሚመለከት ውይይት…
የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግዱን ዘርፍ ያሳልጣል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት መጀመር የንግድ እና ቱሪዝም መስኩን በይበልጥ ለማሳለጥ ከፍተኛ ሚና አለው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የነቀምቴ ጉዲና ቱምሳ…
በመዲናዋ የመንደር ንግድ ማህበረሰብን መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህግና አሰራርን የማይከተሉ የመንደር ንግዱን ማህበረሰብ መቆጣጠር የሚያስችል መመሪያ መዘጋጀቱ ተገለፀ።
መመሪያው በከተማ አስተዳደሩ የገቢ አሰባሰብ ላይ የሚያስቸግሩ ህገወጦችን ለመከላከል የሚያስችል መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ…
ከአቪዬሽን ሥራዎች ጋር በተያያዘ ከኢትዮጵያ ልምድ መቅሰም እፈልጋለሁ- ጋቦን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲቪል አቪዬሽን ዘርፍ ኢትዮጵያ እየሰራችበት ያለውን ከመተዳደሪያ ደንብ፣ ሕግ ነክ የሆኑ ጉዳዮችና የፈቃድ አሰጣጥ ሥርዓትን በተመለከተ ልምድ መቅሰም እንደሚፈልግ የጋቦን ሲቪልአቪዬሽን አስታወቀ፡፡
በጋቦን ሲቪልአቪዬሽን ዳይሬክተር ጄኔራል ኤሪክ…
ከአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም ኦፓልና ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 19 ሺህ 950 ኪሎ ግራም የኦፓልና ወርቅ ማዕድናትን በማምረት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረብ መቻሉን የክልሉ ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ታምራት ደምሴ እንደገለጹት÷ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የክልሉን የማዕድን ሃብትና…