Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአስር ዓመት ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስር ዓመት ውስጥ የአፍርካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ።
ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪው አስቸጋሪ በሆነው የአፍሪካ ቀጣና እና ፈታኝ በሆነ ወቅት ባስመዘገበው ድንቅ ስኬት መሸለሙም ታውቋል።
እንዲሁም…
የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡
የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊና ጠንካራ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅሰው፥ በሃገራቱ…
በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ፡፡
“የኢትዮጵያን ቡና በቤልጂየምና በሉክዘምበርግ ማስተዋወቅ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ማስተዋወቂያ ዓላማ የቤልጂየምና ሉክዘምበርግ ኩባንያዎች…
የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዥያ ቢዝነስ እና የንግድ ስብሰባ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዥያ ቢዝነስ እና የንግድ ስብሰባ ተካሄዷል፡፡
በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ከሃገራቱ የተውጣጡ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ተዋናዮች መሳተፋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በ2013 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡
በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር በፋይናንስ ዘርፍ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ…
የብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን እንደሚጠናቀቅ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ አሮጌ የብር ኖቶች በአዲስ የብር ኖቶች እየተቀየሩ መሆኑን ያስታወሰው ባንኩ፥ የብር ኖት ቅያሬው…
ባለፉት አራት ወራት ውስጥ በወርቅ ምርት የተሻለ ገቢ ማግኘት ተችሏል
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት የወርቅ ምርትን ወደ ውጪ ሃገር በመላክ የተሻለ ገቢ ማስገባት መቻሉን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡
በአራት ወራት ውስጥ ከወርቅ ምርት በተጨማሪ ቡና፣ አበባ እና ጫት ከፍተኛ…
ባለፉት አራት ወራት ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የበጀት ዓመት ከሀምሌ ወር እሰከ ጥቅምት 30 ባሉት አራት ወራት ውስጥ 107 ቢሊየን 627 ሚሊየን 206 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ።
በአራት ወራቱ 104 ቢሊየን 574 ሚሊየን 996 ሺህ ብር…
አየር መንገዱ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን አዘጋጀ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን ማዘጋጀቱን ገለጸ።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎና ሎጂስቲክ አገልግሎት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ፍጹም አባዲ እንደገለጹት÷ የኮቪድ-19 ክትባትን…
አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን በዛሬው እለት ተረክቧል።
ሁለቱም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል።
ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ…