Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሞሌ የአመቱን ዓለምአቀፍ ከፍተኛ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዲጂታል ዋሌት ሽልማት አሸነፈ፡፡ ዳሽን ባንክ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ከሞኔታ ቴክኖሎጂ አ.ማ ጋር በመተባበር አሞሌ የተሰኘውን ዘመናዊ የክፍያ፣ ገንዘብ የማስተላለፍና ግብይት የማስፈፀም አገልግሎት…

የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አትክልት ተራ በአዲሱ የገበያ ማዕከል ከነገ ጀምሮ አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ በሰጡት መግለጫ ጃንሜዳ የሚገኘው ጊዜያዊ አትክልትና ፍራፍሬ መሸጫ የገበያ ስፍራ…

ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው ሲሰረዝ 40 ሺህ 823 ተቋማት ታሽገዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ኢትዮጵያ ባለፉት አምስት ወራቶች ህግን ባላከበሩ የንግድ ተቋማት እርምጃ መወሰዱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። በዚህም በአምስት ወራቱ ህግን ያላከበሩ 812 የንግድ ተቋማት የንግድ ፈቃዳቸው እንደተሰረዘ…

በህዳር ወር ከ19 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ገቢው ከሃገር ውስጥ፣ ከወጪ ንግድ ቀረጥና ታክስ እንዲሁም ከሎተሪ ሽያጭ 19 ቢሊየን 224 ሚሊየን 974 ሺህ 139 ብር በመሰብሰብ…

ከአውሮፕላን ነዳጅ ውጭ ያሉ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ በህዳር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲቀጥል ተወስኗል፡፡ መንግስት የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ…

አየር መንገዱ ከነገ ጀምሮ ተቋርጦ የነበረውን በረራ ወደ ጎንደር ሊቀጥል ነው

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 2፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቅዳሜ ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ. ም ጀምሮ ወደ ጎንደር የበረራ አገልግሎት ሊቀጥል ነው። ወደ ጎንደር ተቋርጦ የነበረውን የበረራ አገልግሎት እንደገና መጀመሩን እንዳስደሰተው አየር መንገዱ ገልጿል። መንገደኞች የአየር…

ከ33 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 29 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ከ33 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ተያዙ። በገቢ እና ወጪ ኮንትሮባንድ የተያዙት የኮንትሮባንድ እቃዎች ከህዳር 18 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች…

አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ዝግጅት አጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ዝግጅቱን አጠናቆ ክትባቱ ለትራንስፖርት ዝግጁ እስከሚሆን ድረስ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። ክትባቱን ለማጓጓዝም የአሊባባው ሳይናው ግሎባል ድርጅት ጋር በአጋርነት…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…

በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደውን ፎረም በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያዘጋጀው ነው። ፎረሙ በኢትዮጵያ ያሉ መልካም የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል። ከዚህ…