Browsing Category
ቢዝነስ
የፊታችን ሰኞ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ አዲስ አበባ የምሽት በረራ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ከአዲስ አበባ መቐለ እንዲሁም ከመቐለ ወደ አዲስ አበባ የምሽት በረራ እንደሚጀመር ተገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት÷ ከሰኞ ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ…
የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቢኢ ብር ተጠቃሚዎችቀ ቁጥር ከ11 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ መድረሱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቢኢ ብር ፕላስ በሚል በአዲስ መልክ አሻሽሎ ያቀረበውን የሲቢኢ ብር አገልግሎት መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ሥራ…
ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን 550 ሄክታር መሬት ለኢንቨስትመንት ዝግጁ በማድረግ የተለያዩ መሰረተ ልማቶችን እያሟላ መሆኑን ገለጸ።
የልዩ የኢኮኖሚ ዞኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እንደገለጹት፤ በልዩ ኢኮኖሚ ዞኑ ውስጥ 550 ሄክታር መሬት…
አየር መንገዱ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ተረከበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጎርጎራ ሪዞርትን በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የማስተዳደር ኃላፊነትን ዛሬ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል በተደረገ የስምምነት ስነ-ስርዓት ተረክቧል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ፣…
የአውሮፓ ህብረትና ፒፕል ኢን ኒድ በወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በኢትዮጵያ እና ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ ወጣቶች የሥራ እድል ፈጠራ ላይ የሚያደርጉትን ድጋፍ እንደሚያጠናክሩ ገለጹ፡፡
ፒፕል ኢን ኒድ በኢትዮጵያ በርካታ ክፍተቶች በሚስተዋሉበት የቆዳ ኢንዱስትሪ ላይ በቴክኖሎጂ እና በክህሎት…
ከ237 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ237 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ዋጋ ያለው ተኪ ምርት ለሀገር ውስጥ ገበያ መቅረቡን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተመረቱት ተኪ ምርቶች መካከልም÷ የቢራ ገብስ ብቅል እና…
አየር መንገዱ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጉዞ ትኬታቸውን በኢትዮጵያ የሚገዙ የውጭ ሀገር ዜጎች በውጭ ምንዛሬ መክፈል እንዳለባቸው አስታውቋል፡፡
አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ማብራሪያ÷ ለመንገደኞች የሚሰጠውን ዓለም አቀፍ የበረራ ቲኬት ሽያጭ…
ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች በራሳቸውን ገንዘብ ለመገበያየት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ለግብይት የራሳቸውን ገንዘብ ለመጠቀም ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ ፥ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች ብሔራዊ ባንክ ገዢ…
ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከታክስ ዕዳ ከ49 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከታክስ ዕዳ 41 ቢሊየን 662 ሚሊየን 896 ሺህ 213 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 49 ቢሊየን 664 ሚሊየን 299 ሺህ 370 ብር መሰብሰቡን…
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 54 ሺህ 795 ሜትሪክ ቶን የታጠበና ያልታጠበ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
አጠቃላይ አቅርቦቱም ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃርም የ28 በመቶ ጭማሪ…