Browsing Category
ቢዝነስ
ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 23 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ለሁለተኛ ዙር ለ“ይቆጥቡ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብር ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ።
የኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን…
ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ ተከፈተ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል የከተሞች የሥራ እድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ያዘጋጁት የገና በዓል ሃገር አቀፍ የሞዴል ኢንተርፕራይዞች አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ፡፡
ባዛሩ የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፣ በምክትል…
ባንኩ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ“ይቆጥቡ፣ ይሸለሙ” እና ለ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” መርሃ ግብሮች ሽልማቶችን እጣ ለወጣላቸው እድለኞች አስረከበ፡፡
ባንኩ ዛሬ መርሃ ግብሩ ላይ ተሳትፈው እድለኛ የሆኑት ደንበኞች የባንኩ ከፍተኛ…
በእስራኤል የበይነ መረብ የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከእስራኤል የንግድ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የቡና ማስተዋወቂያ መድረክ አካሄደ።
በመድረኩ በኢትዮጵያ እና በእስራኤል በቡና ዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች እና ግለሰቦች ተሳትፈዋል።
ኢምባሲው ይህን…
የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም በማሳደግ የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የማምረቻ ዘርፉ ያሉበትን ችግሮች ለመፍታትና የወጪ ንግድ ግኝትን ለማሳደግ የኢንዱስትሪ ፖሊሲ እየተዘጋጀ እንደሚገኝ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት አብዛኞቹ የሃገሪቱ ኢንዱስትሪዎች ከአቅም…
በአንድ ሳምንት ከ75 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ በገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ግምታዊ ዋጋቸው 75 ሚሊየን 574 ሺህ 275 ብር የሆኑ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በተጠቀሰው ጊዜ ከተያዘው የኮንትሮባንድ እቃ ውስጥ ከሀገር ሊወጣ…
በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ 8 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ እንደቻለ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን ገለፁ፡፡
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በ2013 በጀት ዓመት ከመደበኛ እና ከከተማ አገልግሎት ገቢ…
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ ፕሮጀክቶች ወደ ስራ ገብተዋል
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት አምስት ወራት 83 ቢሊየን ብር ካፒታል ያስመዘገቡ 4 ሺህ 359 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ስራ መግባታቸውን በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋ አስታወቁ።…
ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ተላለፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ወራት በጋራ ገቢዎች ማከፋፈያ ቀመር ለክልሎች 9 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር እንዲተላለፍ መደረጉን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ።
በዚህም ከሐምሌ 2012 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም ለአሮሚያ ክልል 3…
ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ በ2012 በጀት አመት ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገቡን ገለጸ።
ባንኩ ባለፈው በጀት ዓመት በሃገር ደረጃ እንዲሁም በአለም አቀፍ ደረጃ ያጋጠሙትን ፈተናዎች በመቋቋም ከግብር በፊት 582 ሚሊዮን ብር ትርፍ…