Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን ገለፀ፡፡   አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ግንጣይ ወይም ዝንጣፊውን ማጓጓዝ የቻለው በቫላንታይን ወቅት ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡…

በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ…

ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከ83 ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት 83 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን÷ የዕቅዱን 221…

የመንግስት የልማት ድርጅቶች የግማሽ ዓመት ሥራ አፈፃፀም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር ዋና አካል የሆነው የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ውጤታማነት ለማሻሻል ፣ ተወዳዳሪነታቸውን ለማጎልበት እና የአገልግሎቶት አሰጣጣቸውን ቀልጣፋ እንዲሆኑ ለመደገፍ ያተኮረ ለአምስት ቀናት የሚቆይ ውይይት…

በመዲናዋ ለህብረተሰቡ እለታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚሰጥ አዲስ ድረ-ገፅ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለህብረተሰቡ እለታዊ የገበያ ዋጋ መረጃ የሚሰጥ አዲስ ድረ ገፅ ይፋ ሆነ። የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለፁት በከተማዋ ያሉ የገበያ ማዕከላትን በማስተሳሰር በተለይ ሸማቹ ማህበረሰብ ቀጥታ በተንቀሳቃሽ…

የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎትን ለማሟላት ለአምራቾች የተለያዩ የድጋፍ ማዕቀፎች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ አቅርቦትና ፍላጎትን ለማሟላት ለሲሚንቶ አምራች ኢንዱስትሪዎች የምርት መጠናቸውን እንዲጨምሩ የውጭ ምንዛሬ የቅድሚያ ቅድሚያ እንዲያገኙ በማድረግ እና የድጋፍ ማዕቀፎችን በማዘጋጀት እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ…

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በኢትዮጵያ በሚገኙ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያደረገ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም በህንድ ኒው ደልሂ ተካሄደ፡፡ ፎረሙን በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከህንዱ የመጽሄት አታሚ ኩባንያ ጋር በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን፥ በፋርማሲዩቲካልስ፣…

የመዲናዋ የህብረት ስራ ማህበራት በ6 ሚሊየን ብር መነሻ ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን መሠረቱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበበ የሚገኙ የህብረት ስራ ማህበራት የፋይናንስ እንቅስቃሴን በአግባቡ ለመምራት የሚያስችላቸውን በ6 ሚሊየን ብር መነሻ ካፒታል የገንዘብ ቁጠባና ብድር ፌዴሬሽን መሠረቱ። ፌዴሬሽኑን የአዲስ አበባ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒየን እና…

የኦሮሚያ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ፡፡ ባለስልጣኑ በ2013 በጀት አመት 29 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ ያለ ሲሆን በስድስት ወራት ውስጥ ከ17 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር…

በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 30 ቀን 2013 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ የነዳጅ ምርቶች ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። በዚህም መሠረት ፡- ቤንዚን 25 ብር ከ82 ሳንቲም…