Browsing Category
ቢዝነስ
የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ የኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጭው ቅዳሜ ይመረቃል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የይርጋለም የተቀናጀ የግብርና ማቀነባበሪያ የኢንዱስትሪ ፓርክ የመጀመሪያ ምዕራፍ በመጭው ቅዳሜ ይመረቃል፡፡
በ294 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ፓርኩ 152 ሺህ ሼዶች ይኖሩታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
ፓርኩ የአቮካዶ ዘይት፣ የአቮካዶ ማር፣ ቡደና…
40 የሩሲያ የጎብኚዎች ቡድን የኢትዮጵያን እሴቶችና የመስህብ ስፍራዎች ለማስተዋወቅ ያለመ ጉብኝት እያደረገ ነው
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 40 ሩሲያውያንን ያቀፈ የሩሲያ የጎብኚዎች ቡድን በኢትዮጵያ የተለያዩ ስፍራዎችን እየጎበኘ ነው፡፡
የቡድኑ ጉብኝት ኢትዮጵያ ያላትን ታሪካዊ፣ የተፈጥሮ እና ባህላዊ እሴቶችን ለቀሪው ዓለም ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል፡፡
የናሽናል ጂኦግራፊ…
የ21ኛው ዙር “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ"ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናውኗል።
በብሄራዊ የሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተከናወነው የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ላይም የባንኩ ከፍተኛ የስራ…
ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ የድንበር አካባቢዎችን ለማልማት የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ።
በስምምነቱ መሰረት ድጋፉ የድንበር አስተዳደር፣ በሞያሌ እና ጋላፊ ኬላ ንግድና ትራስንፖርት ለማሻሻል እንደሚውል…
በደቡብ ክልል ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ።
ፈቃድ የተሰጠው ባለሀብቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት…
ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ሚኒስቴሩ ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ገለጸ።
ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ እንደገለጸው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋው ከነገ የካቲት…
ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበር አርአያ ሊሆኑ ይገባል – አቶ ላቀ አያሌው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልህቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፡፡
በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከግብር ከፋዮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በዛሬው…
2 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 1 ቢሊየን 988 ሚሊየን 214 ሺህ 981 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥ 1 ቢሊየን 608 ሚሊየን 582 ሺህ…
ኢትዮጵያ በ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ በዱባይ ተከፍቷል፡፡
አውደ ርዕዩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከፍተዋል ፡፡
በዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን ማስተዋወቅ…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ከመንግስት የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከሪል ስቴት በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት…