Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የጅማ አካባቢን የተፈጥሮ አቅም ያማከለ ኢንቨስትመንት እንዲኖር ይሠራል – ኮርፖሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ የአካባቢውን የተፈጥሮ እምቅ አቅም ያማከለ የኢንቨስትመንት ፍሰት እንዲኖር እንሰራለን ሲሉ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ሥራ አስፈፃሚው የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በፍተሻ ኬላዎች በፍጥነት ለማለፍ የሚያስችለው የቲኤስኤ አጋር ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ትልቁ የአቪዬሽን ቡድን የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት አስተዳደር (ቲኤስኤ) ፕሮግራም ጋር በአጋርነት መሥራት መጀመሩን አብስሯል። ፕሮግራሙ ጫማዎችን፣ ላፕቶፖችን፣ ፈሳሾችን፣ ቀበቶዎችን እና ቀላል…

መንግስት በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ የአቅርቦትና የዋጋ ጭማሪን ለመቆጣጠር በቂ ዝግጅት አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር መመሪያ መውጣትን ተከትሎ በመሰረታዊ የምግብ ሸቀጦች ላይ የአቅርቦትና የዋጋ ጭማሪ እንዳይከሰት መንግስት በቂ ዝግጅት ያደረገ መሆኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)…

ኢንዱስትሪ ፓርኮች የተሟላ መሠረተ-ልማት እንደተገነባላቸው አረጋግጠናል – ቻይናውያን ባለሀብቶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተመለከትናቸው መሰረተ ልማቶች ለትርፋማ ኢንቨስትመንት መሰረት ናቸው ሲሉ የቻይና ከፍተኛ የመንግሥትና የቢዝነስ ልዑካ አባላት ገለጹ፡፡ ከቻይና የተለያዩ ግዛቶች የመጡ ከ90 በላይ የልዑኩ አባላት የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ…

የኢትዮ-ቻይናን የንግድ አጋርነት ለማጠናከር እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ቻይና መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት አጋርነት ለማጠናከር የሚሠሩ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት እያመጡ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኢትዮ-ቻይና የወዳጅነት ትብብር ኮሚቴ ያዘጋጀው 2ኛው የኢትዮ-ቻይና…

ጋርዲያን ሽልድ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ከገበያ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደረጃ በታች የሆነ እና ምንጩ ያልታወቀ ጋርዲያን ሽልድ የተሰኘ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ምርት በገበያ ላይ እንዳይውል መታገዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ አካሄድኩት ባለው የገበያ ኢንስፔክሽን ጋርዲያን ሽልድ ባለ 6…

አማራ ክልል ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የበጀት ዓመት ከ41 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ክብረት ማሕሙድ አስታወቁ፡፡ ከ2015 ተመሳሳይ ወቅት አንጻርም አፈጻጸሙ ከ3 ነጥብ 18 ቢሊየን ብር በላይ እድገት ማሳየቱን ጠቅሰዋል፡፡ ዕቅዱን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከ7 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ2016 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 02 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በሰጡት መግለጫ÷ አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ መዳረሻውን ወደ 139 ማሳደጉን ተናግረዋል፡፡…

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ512 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት 529 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 512 ነጥብ 82 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና በ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ዙሪያ በአርባምንጭ…