Browsing Category
ቢዝነስ
በኢትዮጵያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ገለጻ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቦይንግ ኩባንያ የልዑካን ቡድን ዛሬ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
የቦይንግ የመካከኛው ምስራቅ፣ የቱርክ እና የአፍሪካ ፕሬዚዳንት በርኒ ደን ከኮሚሽነሯ ጋር ሰፊ ወይይት አካሂደዋል፡፡…
የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በነገው ዕለት ይመረቃል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ5. 2 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባው የደብሊው ኤ የምግብ ዘይት ፋብሪካ በነገው ዕለት ይመረቃል።
የደብሊው ኤ ቢዝነስ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና የፋብሪካው ባለቤት አቶ ወርቁ አይተነው፤ ለመገናኛ ብዙሃን…
የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ የሰኔ ወር የመሸጫ ዋጋ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤…
ዘምዘም ባንክ ስራ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘምዘም ባንክ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙሉ በሙሉ ከወለድ ነጻ ባንክ በመሆን በትናንትነው እለት በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡
የባንክ ዋና ቅርንጫፍ - አሊፍ ቅርንጫፍ (ወሎ ሰፈር አካባቢ) ስራ ሲጀምር የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ…
ባለፉት 10 ወራት ከወርቅ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ ከ6 ሺህ 785 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለገበያ በማቅረብ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘት መቻሉን አስታወቀ።
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖ እና ኢነርጂ…
ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ29 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ ኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሁሉም የጉምሩክ ኬላና መቆጣጠሪያ ጣቢያዎች በተደረገ ክትትል ነው 27 ነጥብ 4…
የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር ከ1 ሚሊየን ቶን በላይ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን አጓጓዘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትራንስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ ከሆኑት ተቋማት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር የስራ እንቅስቃሴ በመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ተጎብኝቷል ።
የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር በዘንድሮው በጀት…
አየር መንገዱ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆነ፡፡
የአፍሪካ ሃገራትን በማስተሳሰር ያበረከተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ነው አየር መንገዱ ተሸላሚ የሆነው፡፡
የአየር መንገዱ የአፍሪካ…
ኒያላ ኢንሹራንስ ለህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ።
በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች ኩባንያው ለፈፀመው የቦንድ ግዢ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ኒያላ ኢንሹራንስ…
የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር 20 አሸናፊዎች ሽልማት ተበረከተላቸው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 20 የስራ ፈጣሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡
የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድሩ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከተለያዮ አጋር አካላት ጋር በመተባበር…