Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የህብረት ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕብረት ባንክ የይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ የውጭ ምንዛሬ ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተከናውኗል። መርጋ ግብሩ ሕብረት ባንክ ላለፉት ስድስት ወራት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግና የውጭ ምንዛሬን በባንኩ ለሚቀበሉና…

ጃይካ የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህ እንዲረዳም ለአንድ ጫማ ፋብሪካ እና አምስት የቆዳ ቦርሳ አምራቾች ቴክኒካዊ ድጋፍ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረው ወደ አስመራ የሚደረግ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 419 ሚሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ ገቢ መገኘቱ ተገለጸ። የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚንስትሩ አቶ መላኩ አለበል በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ላይ ÷በግንቦት ወር 404 ሚሊየን ዶላር ለማግኝት ታቅዶ 419 ሚሊየን (103%) ተገኝቷል…

ባለፉት 11 ወራት ከ259 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰብ ተችሏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ውስጥ 259 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ። በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ 1 ቀን ጀምሮ ባሉት 11 ወራት ውስጥ ለመሰብሰብ ከታቀደው 264 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር 259 ነጥብ…

የኢትዮ-ኮሪያ የቱሪዝም ፎረም በበይነ መረብ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል በኢኮኖሚ መስክ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ‘ኢትዮጵያ-ኮሪያ 2021 የቱሪዝም ፎረም’ በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳው ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር በደም…

በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋሽንግተን በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ባሉ የኢንቨስትመንት እድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም ተካሄደ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት የተካሄደው ፎረም የአሜሪካና ኢትዮጵያ ቢዝነስ እና የኢንቨስትመንት አማራጮች በሚል መሪ ቃል በበይነ መረብ ነው…

የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት ለመዘርጋት ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚንስቴር ከተለያዩ የግል ባንኮች ጋር የኢ ፔይመንትና ኢ ታክስ ስርአት መዘርጋት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ በስካይ ላይት ሆቴል ተፈራርሟል ። ጊዜዉ የሚጠይቀውን የተሻለ አገልግሎት መስጠት ያስችል ዘንድ ዘመናዊ…

ባለፉት 11 ወራት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ከመሬት ይዞታና ምዝገባ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ባለፉት 11 ወራት 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ገቢ ከመሬት ይዞታና ምዝገባ አግኘቻለሁ አለ፡፡ በ 11 ወራት ውስጥ ብቻ የተገኘው ገቢ ከ2012 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር…

ብርሃን ባንክ የሞባይል ፖስ ስርዓትን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ብርሃን ባንክ ከሳንቲም ፔይ ኢንጂነሪንግ ጋር በመሆን ሞባይል ፖስ የተሰኘ በተንቀሳቃሽ የመክፈያ መሳሪያ አማካኝነት ከፍያዎችን መፈጸም የሚያስችል ስርዓት ይፋ አደረገ:: ስርዓቱ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው ተብሏል፡፡ ይህን…