Browsing Category
ቢዝነስ
በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ ከወጪ ንግድ 3 ነጥብ 62 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ገቢው ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች የተገኘ ሲሆን፥ በዋናነት ከግብርና ምርቶች እና ማዕድን ዘርፍ የተገኘ መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኦፓል፣ ኤመራልድና ሳፋየር ማዕድናትን ሊያገበያይ መሆኑን አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የማዕድን ምርቶችን ወደ ዘመናዊ የግብይት ሥርዓት ለማስገባት ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረሙ ይታወሳል።…
ከኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2013 በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከተላከ የኦፓል ማዕድን ሽያጭ ከ3 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የአማራ ክልል ማዕድን ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኤጀንሲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ይታየው ተስፋሁን…
በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ በአልባሳት ምርት ላይ የሚስተዋለውን የዋጋ ንረት ለመቅረፍ እየተሰራ ነው፡፡
የልብስ ምርት ለማህበረሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ የማምረቻ ተቋማትን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እየተሠራ መሆኑን…
አየር መንገዱ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአገልግሎት አሰጣጥ ጥራቱን ማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱ ኦ ኢ ኤም ሰርቪስ ከተሰኘው የአውሮፕላን አካላት አምራችና የጥገና አገልግሎት አቅራቢ ኩባንያ ጋር የተፈረመ ሲሆን፥ ለረጅም አመታት የሚቆይ…
አየር መንገዱ ከሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል አራዘመ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቤልጂየሙ ሌጅ አውሮፕላን ማረፊያ ጋር በጭነት አገልግሎት ያለውን ውል ለተጨማሪ አመታት አራዘመ፡፡
አየር መንገዱ ከአውሮፕላን ማረፊያው ጋር ለቀጣዮቹ አምስት አመታት ነው ውሉን ያራዘመው፡፡
በዚህም የሌጅ አውሮፕላን…
ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከማዕድን ምርቶች 681 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ይህም ባለፋት ዓመታት ከተገኘው የውጭ ምንዛሪ ትልቁ በመሆን ተመዝግቧልም ነው የተባለው።
በቀጣይ ዓመትም ከዘርፉ …
ከጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ተለያዩ ሃገራት ከተላኩ የጨርቃ ጨርቅ እና አልባሳት ምርቶች 140 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ኢንስቲትዩቱ የ2013 በጀት ዓመት የ11 ወር ዕቅድ…
የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የልዩ ጣዕም ቡና የቅምሻ ውድድር ከ1 እስከ 5 ደረጃ የወጡ አሸናፊ ቡናዎች የቅምሻና የማስተዋወቅ ስነስርዓት ተካሂዷል።
ዝግጅቱ የፕሬዚዴንሺያል አዋርድ አሸናፊ ቡናዎችን ለዓለም አቀፍ ገዥዎች ለማስተዋወቅ ያለመ መሆኑ ተገልጿል።…
አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ ከ1ቢሊየን በላይ አረቦን ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 28 ቢሊየን አረቦን መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው በዚህ ዘርፍ የ23 በመቶ የሽያጭ ገቢ እድገት አስመዝግቧል ነው የተባለው፡፡
በሕይወት መድን ስራ ዘርፍም ከ332 ነጥብ 6…