Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰተውን ችግር ለመጋፈጥ መዘጋጀት ያስፈልጋል – አቶ ክቡር ገና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ የተከሰቱ ችግሮችን ሕብረተሰቡ ለመጋፈጥ መዘጋጀት እንዳለበት የአፍሪካ ንግድ ምክር ቤት ኃላፊ ክቡር ገና አስታወቁ፡፡ መንግሥትና መላው ሕዝብ በኢኮኖሚው ዘርፍ ከዋጋ መናር ጋር በተያያዘ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመጋፈጥ…

ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ300 ቢሊየን ብር በላይ የዲጂታል ግብይት መከናወኑ ተገለፀ። በ2014 በጀት ዓመት የመንግስት አገልግሎቶች ወደ ዲጂታል እንደሚቀየሩ ነው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያስታወቀው። የኢኖቬሺንና ቴክኖሎጂ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሌዘር ዐውደ ርዕይ እና የዓለም የቆዳ ጉባዔ እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 12ኛውን የመላው አፍሪካ የሌዘር አውደ ርዕይ እና 5ኛውን የዓለም የሌዘር ጉባኤ እንድታስናግድ መመረጧ ተገለፀ፡፡ ባለፉት አሥርት ዓመታት ንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የሀገር ውስጥ ምርት እንዲያድግ…

የግሪክና የሞሮኮ አምባሳደሮች ከኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሪክ አምባሳደር አና ፋሩ እና በኢትዮጵያ የሞሮኮ አምባሳደር ኑዝሃ ዓለዊ መሃመዲ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደሮቹ ስለ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እና እድሎች…

አምራች ኢንዱስትሪውን በማበረታት የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት መፋጠን የሚያበረክተው አስተዋፅኦ የጎላ በመሆኑ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለማበረታታት እየተሰራ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ መንግስት ቀጥተኛና ቀጥታኛ ያልሆኑ…

የጉምሩክ ኮሚሽን 112 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ 125 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መሰብሰብ የቻለው፡፡ በዚህም የእቅዱን 89 ነጥብ…

የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ የቁጥጥር ስራ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከውጪ ወደ ሀገር ውስጥ በገቡና ለልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውሉ ህጋዊ የስነ ልክ መሳሪያዎችን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ በተደረገ…

የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በምግብ ደህንነት ስራ አመራር ትግበራ ላይ የምክር አገልግሎት ለመስጠት ፑራቶል ኢትዮጵያ የምግብ ኢንዱስትሪ ከተባለ ኩባንያ ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የአፍሪካ 2021 ምርጥ ማዕከላዊ አመራር ባንክ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ። ባንኩ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ የሆነው፣በተለይ ባለፉት ሁለት አመታት የሀገሪቱን የገንዘብ፣የውጭ…

በበጀት ዓመቱ ከ279 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ከ279 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ 290 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ የእቅዱን 96 ነጥብ 2 በመቶ ማሳከቱንም ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ እቅድ አፈጻጸሙ ካለፈው…